የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪዶር ባለስልጣን ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪዶር አስተዳደር ባለስልጣን ለማቋቋም እና በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪዶር የተሳለጠ የድንበር ዘለል ስራዎች እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዲኖር ለማድረግ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ማሪታይም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበው የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ መራ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበለት የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ ለፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷'ነገን ዛሬ እንትከል'! ይህ ዛሬ ለምንጀምረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሁለተኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሐዋሳ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሐዋሳ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ ምክክሩ በሀገር ደረጃ ውክልና ወስደው በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውስጥ ሊሳተፉ የሚችሉ ሶስት ሠዎችን ለመምረጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመድረኩ የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና አልሸባብ ሊፈፅም የሞከረው የጥፋት ሴራ በመከላከያ ሠራዊቱ ጥንካሬ ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የመከላከያ ሰራዊት ገለጸ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አልሸባብ ሊፈፅም የሞከረው የጥፋት ሴራ በመከላከያ ሠራዊቱ ጥንካሬ ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የመከላከያ ሰራዊት ገለጸ። አልሸባብ በተለያየ ጊዜ በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ስጋት ለመፍጠር የጥፋት ሙከራዎችን ቢያደርግም በጀግኖች ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሳዶካን ከ28ኛው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ሳንዶካን ደበበ ከ28ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድናን አሕመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ሳዶካን ደበበ÷ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከፊታችን ሰኔ 26 እስከ 27 ቀን ይሰጣል Shambel Mihret Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ/ር)÷ ክልል አቀፍ የ8ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ዞን 4 የጎልፍ ስፖርት ሻምፒዮና ውድድር የመክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዞን አራት የጎልፍ ስፖርት ሻምፒዮና ውድድር የመክፈቻ መርሐ ግብር ጦር ኃይሎች በሚገኘው ጎልፍ ክለብ እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ መርሀ ግብሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳን ጨምሮ የስፖርት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወ/ሪት ፀጋ ጠለፋ ጋር በተያያዘ ሲፈለግ የነበረው ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Shambel Mihret Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወ/ሪት ፀጋ በላቸው ጠለፋ ጋር በተያያዘ ሲፈለግ የነበረው ተጠርጣሪ የኋላመብራት ወልደማሪያም በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተጠርጣሪ የኋላመብራትን በቅርበት ሲከታተል የነበረው የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን÷በዛሬው ዕለት ግለሰቡን…
ስፓርት የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ተጀመረ Shambel Mihret Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው ውድድር ከስድስት ክለቦች የተውጣጡ ከ90 በላይ ስፖርተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። ውድድሩ…