Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮም ከአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “የአዲስ አበባ ስማርት ሲቲ” ኘሮጀክት አካል የሆነውን የመሰረተ ልማት ግንባታ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ  እና የአዲስ አበባ ከተማ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ  ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረናል…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስዊድን ስቶክሆልም ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስዊድን ስቶክሆልም ማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታዎች ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ በበላይነት አጠናቀዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። በሳምንቱ ከተደረጉ ውድድሮች…

የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

በ3ኛው የቀቤና ብሄረሰብ የታሪክ፣ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም ላይ በብሄረሰቡ ምሁራን የተዘጋጁ የተለያዩ የጥናትና ምርምር  ስራዎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ነው። በዋናነት የቀቤና የፅሁፍ ቋንቋን ከሳባ ወደላቲን ለመቀየር የተጠና ጥናት ለውይይት የቀረበ ሲሆን÷ ተሳታፊዎች አስተያየት…

ከ87 ሺህ በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ30 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ87 ሺህ በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ30 ሚሊየን ዶላር ስምምነት በፋርም አፍሪካ ኢትዮጵያና በኢትዮጵያ የስዊዲን ኤምባሲ መካከል ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ለሶስት ዓመታት የሚተገበር፣ ተፈጥሮን መሰረት ያደረገ ዘላቂ እና ሁሉን…

ከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ጽኑ እምነት ያለው፣ ሀገር እየጠበቀ፣ እየገነባ እና የራሱን ድርሻ እያበረከተ መሆኑ ይታወቃል። ሰሞኑን መስጅዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ ቢሆንም የፀጥታ…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከኦራክልና ቪዛ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከኦራክል እና ቪዛ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በሞሮኮ ማራክሽ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው  “የጂአይቴክስ” አፍሪካ ሁነት ከመላው ዓለም የተውጣጡ ታዋቂ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችና ጀማሪ…

በመዲናዋ  በተለያዩ ተቋማት የሚተከሉ 800 ሺህ የሚደርሱ ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በተለያዩ ተቋማት የሚተከሉ 800 ሺህ የሚደርሱ ችግኞችን ማዘጋጀቱን የጉለሌ እጽዋት ማዕከል ገለጸ። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ጉተማ ሞረዳ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በዘንድሮው ዓመት በአዲስ አበባ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ሼክ ናሃያን ሙባረክ አል ናሃያን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…

በኢትዮጵያ ለሚገኙ ለ189 ሺህ ስደተኞች ድጋፍ የሚውል 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ.ኦ.ኤም) የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ለ189 ሺህ የኢትዮጵያ እና የሌሎች አጎራባች ሀገራት ስደተኞች ድጋፍ የሚውል 25ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጠየቀ፡፡ በቀጠናው የተከሰተው ጦርነት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲሰደዱ…