ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት የኮንትራት ውል ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ49 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት የኮንትራት ውል ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) (ኢ/ር) እና…