የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሲካሄድ የነበረው ክልላዊ መድረክ ተጠናቀቀ Shambel Mihret May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያፀደቃቸው የክልሉ መልሶ ግንባታ እቅዶችንና አቅጣጫዎችን መሰረት በማድረግ ሲካሄድ የቆየው ክልላዊ መድረክ ተጠናቋል፡፡ መድረኩ በትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ለማካሄድ ከክልል እስከ ታችኛው የመንግስት መዋቅር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተለያዩ ሀገራት የትምህርት ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተለያዩ ሀገራት የትምህርት ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ በብሪታኒያ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ጎን ለጎን ነው ከተለያዩ ሀገራት አቻወቻቸው ጋር የመከሩት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ተገኝተዋል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያዘጋጀው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የራሱን አስተዋጽኦ ለማበርከት ዝግጁ ነው- የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የራሱን አስተዋጽኦ ለማበርከት ዝግጁ መሆኑን የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ዶክተር መብራቱ አለሙ ገለጹ። የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ዶክተር መብራቱ አለሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ። የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ዛሬ እንደሚጠናቅ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2015 በአምራቹና በፋይናንስ አቅራቢ ተቋማት መካከል የነበረውን የቅንጅት ክፍተት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 9 ወራት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል – የስራና ክህሎት ሚኒስቴር Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር መቻሉን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከ3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር አቅዶ÷ ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፓኪስታን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢልዋል ቡቶ ዛዲሪ ጋር በካራቺ ተወያዩ። በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታው ኢትዮጵያ ከፓኪስታን ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ለማሻሻል ቁርጠኛ መሆኗን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አህጉራዊ የአቪዬሽን ጉባኤ "የአፍሪካ የተቀናጀ የአየር ትራንስፖርት ገበያን በፍጥነት ማስተግበር" በሚል መሪ ሃሳብ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት መካሄድ ጀመረ። የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ አዲፉንኬ አዲዬሚ በአፍሪካ የተቀናጀ የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአመታዊው የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Shambel Mihret May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቡዳቢ እየተካሄደ በሚገኘው አመታዊ የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ የተመራ ልኡክ በአቡዳቢ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው አመታዊ የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዙሪያ ተወያዩ Shambel Mihret May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን ቢዝነስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ልዑክ ከፓኪስታን መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በንግድ እና ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል። በውይይቱ የውጭ ጉዳይ…