Fana: At a Speed of Life!

የጣሊያን ዳግም ወረራና የአርበኞች ተጋድሎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ኢትዮጵያን ዳግም የወረረችበትና ከጀግኖች ኢትዮጵያውያን አርበኞች ጋር ለ5 አመት ታግላ የተሸነፈችበት 82ኛ አመት የድል በዓል ነገ ይከበራል፡፡ ጣሊያን በአድዋ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል ዳግም ኢትዮጵያን የወረረችበትና ኢትዮጵያውያን…

ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ። መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ እና ኬንያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው እለት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል። በቆይታቸውም ከጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ። ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ይታወሳል። የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በኬንያ ይፋዊ ጉብኝት…

መስከረም አበራን ጨምሮ 6 ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መዝገብ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ፖሊስ ያቀረበውን የሽብር ወንጀል የጥርጣሬ መነሻን እና…

የመተንፈሻ አካላት መድከም ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተንፈሻ አካላት ሥራቸውን በአግባቡ ማከናወን ሲያቅታቸው የመተንፈሻ አካል መድከም እንደሆነ ይገለጻል፡፡ የመተንፈሻ አካል ከአፍንጫ ጀምሮ በጉሮሮ የሚያልፍ ቱቦን እና ሳንባን የሚያካትቱ የአካል ክፍሎች ናቸው፡፡ ኦክስጂንን ጨምሮ ናይትሮጂን…

የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት (ኢባትሎአድ)የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ፡፡ በነበረው የፀጥታ ችግር ተቋርጦ የቆየው የመቀሌ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት…

ከንቲባ አዳነች የማልማት ጥያቄ አቅርበው ለፕሮጀክቶቻቸው መሬት ከተወሰነላቸው አልሚዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የማልማት ጥያቄ አቅርበው ፕሮጀክቶቻቸው ለከተማዋ ዕድገት ካላቸው የላቀ ፋይዳ እና ከሚፈቱት የህዝብ ችግር አኳያ መሬት በምደባ ከተወሰነላቸው ባለሀብቶች እና የዕምነት አባቶች ጋር ተወያዩ። ከንቲባዋ…

በሲዳማ ክልል በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን የመለየት ስራ እየተከናወነ ነው 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የክልሉን ፀረ ሙስና ኮሚቴ የስራ እንቅስቃሴን ገምግመዋል፡፡ በግምገማው ወቅት ከመቶ በላይ ጥቆማዎች መቅረባቸውን የፀረ ሙስና ኮሚቴው  በሪፖርቱ አመላክቷል፡፡ በቀረቡት ጥቆማዎች መሰረትም በቂ…

ሻሸመኔ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አበባ ከተማን ሽንፈት ተከትሎ ከ15 የውድድር ዘመናት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ ሻሸመኔ ከተማ ለመጨረሻ ጊዜ በሀገሪቱ ትልቁ ሊግ ተሳትፎ ያደረገው በ2000 ሚድሮክ ሚሌኒየም ፕሪሚየር ሊግ ላይ…