Fana: At a Speed of Life!

በአቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በሥራ ዕድል ፈጠራ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በወላይታ ዞን በሥራ ዕድል ፈጠራ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞችን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችንና የምክር ቤት አባላትን ያካተተ ነው፡፡…

የቻይና አፍሪካ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ወደ ተግባር መቀየር የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና አፍሪካ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን በቻይና የሥራ ጉብኝት እያደረገ…

ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ተቋምጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ፈረመች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ተቋም ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) እና መቀመጫውን…

አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሃመር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ …

በመንግስት ጤና ተቋማት ዲጅታላይዝ የመድሃኒት ስርጭት አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ሆስፒታሎች፣ ጤና ጣቢያዎችና የከነማ መድሃኒት ቤቶች ዲጅታላይዝ የመዲሃኒት ስርጭት አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታውቋል። የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ንጉሴ÷መድሃኒትን…

በአማራ ክልል የሥራ እንቅስቃሴን በመገደብ ኢኮኖሚ እንዲደቅ የሚጥሩ አካላት ሊታረሙ ይገባል – የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እንቅስቃሴን በመገደብ የክልሉ ኢኮኖሚ እንዲደቅ እና የሕዝቡ ኑሮ እንዲጎሳቆል የሚጥሩ አካላት ሊታረሙ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገልጿል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው የአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮችን…

በጋምቤላ ከተማ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንት ኪሎ ሜትር የሸፈነ 9ኛው ዙር የ"ፋን ኢትዮጵያ የጎዳና ላይ ሩጫ" በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል። ውድድሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሳተፉ ስፖርተኞችን ለመምርጥና ለማብቃት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው ተገልጿል። በውድድሩ ላይ መልዕክት…

ረመዳን የተጣሉ ይቅር የሚባባሉበት፣  የመተሳሰብና የመደጋገፍ  ወር ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷ኢትዮጵያውያን ለእምነታቸውና ለሀገራቸው ባላቸው ቀናይነት…

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በሱዳን ጉዳይ ላይ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ስብሰባ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በሱዳን ጉዳይ ላይ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ስብሰባ ማካሄዱን የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሐመት ገለጹ። በቴሌኮንፈረንስ በተካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው ላይ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት…

ሕዝበ-ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ሊሆን ይገባል – የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ምክር ቤቱ በመልዕክቱ÷ ታላቁ የረመዳን ወር ሕዝበ-ሙስሊሙ በፆም በጸሎት የተለያዩ…