Fana: At a Speed of Life!

ሕገ-ወጥ የመሬት ወረራን ስርዓት ለማስያዝ በትኩረት እየተሠራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የመሬት ወረራ ስርዓት ለማስያዝ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የመሬት ወረራ መልክ ለማስያዝ ከተቋቋመው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስላለፉት መልዕክት÷ታላቁ የረመዳን ወር መተዛዘን የሚጎለብትበት፣ ለሌሎች…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ሀዲያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ ባደረጉት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡…

 ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 444ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

በምስራቅ ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል መስተካከሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ላይ በተፈፀመ ስርቆት ኃይል የተቋረጠበት የምስራቅ ኢትዮጵያ አካባቢ በአማራጭ መስመር ኃይል አግኝቷል። ኃይል የተቋረጠባቸው አካባቢዎች ከቆቃ በአማራጭ ኃይል እንዲያገኙ ለማድረግ የተደረገው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማዋ አመራሮች ከመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ባለፈው ጦርነት በመቀሌ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና፣ ትምህርትና የመሳሰሉ መሰረተ ልማቶችን ለማቋቋም እየተደረገ…

የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ዓርብ (ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም) ከማለዳው 12:00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዓሉ በሚከበርበት ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም…

በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር ረመዳን በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሐይል አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል፡፡ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች እንደሚኖሩም…

ተማሪዎችን ‘‘ካናዳና እንግሊዝ እወስዳችኋለው’’በሚል ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በፌስቡክ ማንነቱን ቀይሮ በመተዋወቅ ‘‘ካናዳ እና እንግሊዝ እወስዳችኋለው’’ በማለት ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። ግለሰቡ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ…

የፍቼ ጫምባላላ በዓል ደምቆ በተሳካ ሁኔታ ተከብሮ መጠናቀቁ ተገለፀ 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ፍቼ ጫምባላላ በዓል ደምቆ በተሳካ ሁኔታ ተከብሮ መጠናቀቁ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ዓለማየሁ ጢሞቲዮስ እንደገለጹት÷ በሐዋሳ ሲከበር የቆየው የፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም ተጠናቋል።…