Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ ከኡጋንዳ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኡጋንዳ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በአሚሶም ተልዕኮ የተሳተፉ ሀገራት መሪዎች ስብሰባ በኡጋንዳ እንቴቤ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ ደመቀ…

በትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎች የመልሶ ማቋቋም ስራን በማጠናከር የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት እየተሰራ ነው-  አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስትና ብልፅግና ፓርቲ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች የመልሶ ማቋቋም ስራዎችን በማጠናከር የተሻለች ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሰሩ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ…

በሐረር የጅብ ትርኢት ማሳያ ፓርክ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመደመር ትውልድ መጻሕፍ ሽያጭ በተገኘ ገንዘብ በሐረር ከተማ የሚገነባው የጅብ ትርኢት ማሳያ ፓርክ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ እና የግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ተካሄደ፡፡ የጅብ ምገባን ለሚመለከቱ ጎብኚዎች ሁኔታዎችን ምቹ በማድረግ ረገድ…

ኤምባሲው 60 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባባር 60 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታወቀ፡፡ ከፍልሰተኞቹ መካከል 14 ያህሉ በየመን በአስከፊ ችግር ውስጥ ቆይተው ወደ ጅቡቲ የገቡ መሆናቸውም…

ከ749 ሚሊየን ብር በላይ በሀሰተኛ ደረሰኝ የተጭበረበረ ገቢ እንዲከፈል ማድረጉን የአማራ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ749 ሚሊየን 635 ሺህ ብር በላይ በሀሰተኛ ደረሰኝ የተጭበረበረ የመንግስት ገቢ እንዲከፈል ማድረጉን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ…

ፍርድ ቤቱ የእነ ሲሳይ አውግቸውን (ረ/ፕ) መዝገብ ተመልክቶ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ  

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ሕገ መግስቱን በኃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት የእነ ሲሳይ አውግቸውን (ረ/ፕ) መዝገብ ተመልክቶ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት

በብሔራዊ ምክክር አስፈላጊነት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በሐረር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በብሔራዊ ምክክር እና በሰላም አስፈላጊነት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በሐረር ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የሠላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንዳአ÷በኢትዮጵያ ሊካሄድ የታሰበውን ሀገራዊ ምክክር ለማሳካት  ከትናንት መማር…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩ ተመለከተ፡፡ በዚህም ሥራ አቁመው የነበሩ ፋብሪካዎች ጭምር ወደ ሥራ እንዲመለሱ ማድረግ ያስቻለ ውጤት መገኘቱ ነው የተገለጸው፡፡ የኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር፣ የክልል…

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን “ሴቶችና አዕምሯዊ ንብረት፤ ኢኖቬሽንና ፈጠራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ በየዓመቱ ሚያዚያ 18 ቀን የሚከበረው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን በሳይንስ ሙዚዬም በፓናል ውይይት እና የፈጠራ ስራዎች ዓውደ…

የታዳሽ ሃይል ኢንቨስትመንት ፎረም  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታዳሽ ሃይል ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ኢነርጂ ጋር በመተባበር እንዳዘጋጁት ተገልጿል፡፡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር)÷የኢትዮጵያ ህዝብ…