Fana: At a Speed of Life!

በርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ የሆርቲካልቸር የአበባ ምርትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ላይ ያለውን የሆርቲካልቸር ክላቨር የአበባ ምርትን ጎበኘ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በዚሁ ወቅት÷እንደ ሀገር ያለውን የውጭ ምንዛሪ ለማስቀረት ብዙ እንቅስቃሴ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የፓርላማ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን ለስራ ጉብኝት ቤልጂዬም ብራስልስ  ገብቷል፡፡ ልዑካኑ በብራስልስ…

አምባሳደር ጸጋአብ ከዓለም አቀፉ የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ የኢፌዴሪ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ጸጋአብ ከበበው ከዓለም አቀፉ የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዳረን ታንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያና የዓለም አቀፉ የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት በቀጣይ በትብብር በሚሰሩባቸው…

የምርት አቅርቦትን በሚደብቁ የሕብረት ስራ ማህበራትና ነጋዴዎች ላይ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት አቅርቦትን በሚደብቁ የሕብረት ስራ ማህበራት እና ነጋዴዎች ላይ ቁጥጥር እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚስተዋለውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት…

ህገወጥ የውጭ ምንዛሪና የገንዘብ ዝውውር ተዋናዮችን በጥናት በመለየት እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና ብሔራዊ ባንክ ህገወጥ የውጭ ምንዛሪና የገንዘብ ዝውውር ተዋናዮችን በጥናት በመለየት ቀጣይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስታውቀዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በህገወጥ የገንዘብ ዝውውርና ህገወጥ የውጭ…

የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ ከተለያዩ የቻይና ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ለቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችና ምቹ ሁኔታዎች ላይ  ገለጻ ተድርጎል፡፡ ባለሃብቶቹ…

ቋሚ ኮሚቴው የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ምርት እድገት ላይ እንዲያተኩር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቋሚ ኮሚቴው የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ምርትን በማሳደግ ሀገሪቱ ከዘርፉ ማግኘት ያለባትን ጥቅም እንድታገኝ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ አሳሰበ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢንዱስትሪ ፓርኩ…

350 ሺህ ዶላር አሽሽቷል የተባለው ተጠርጣሪ ላይ የ7 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ወደ ሀገር ይዞ የገባ በማስመሰል 350 ሺህ የአሜሪካ ዶላር አሽሽቷል የተባለው ተጠርጣሪ ላይ የሰባት ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። ክስ እንዲመሰረት ለዓቃቤ ሕግ የሰባትቀን ጊዜ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የመንግስትን የሠላም አማራጭ ተቀብለው የተመለሱ ዜጎች የልማት እና የኢኮኖሚ…