የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት ከሀገራቱ ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Shambel Mihret Mar 28, 2023 0 Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE !-->!-->-->!-->!-->-->!-->…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚመረቱ ምርቶች በናይጄሪያ ገበያ እንዲያገኙ ለማስቻል ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚመረቱ ምርቶች በናይጄሪያ ገበያ እንዲያገኙ ለማስቻል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከናይጄሪያ አምባሳደር ቪክቶር አዴሌክ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከተመድ የአከባቢ ጥበቃ ረዳት ሴክሬተሪ ጀኔራል ኤልሳቤት ሜሪማ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአከባቢ ጥበቃ ረዳት ሴክሬተሪ ጀኔራል ኤልሳቤት ሜሪማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአከባቢ ጥበቃ ችግሮች እና የመፍትሄ ሃሳቦች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ ከአውስትራሊያ ዶክተርስ ፎር አፍሪካ ተራድኦ ድርጅት ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ከአውስትራሊያ ዶክተርስ ፎር አፍሪካ ተራድኦ ድርጅት ሊቀመንበር ግራህም ፎርዋርድ ጋር ተወያዩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይታቸው÷ በክልሉ የሚገኙና ድጋፍ የሚሹ የሕክምና ተቋማትን በተመለከተ ለሊቀመንበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Shambel Mihret Mar 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ካሰለጠናቸው ተማሪዎች በተጨማሪ በልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች በድህረ ምረቃ 112 ሰልጣኞችን አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው ከቅዱስ ላሊበላ ቅርስና ጥናት ግቢ 25 ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዞኑ ኅብረተሰብ ጋር ለመወያየት ጉራጌ ዞን ገቡ Shambel Mihret Mar 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዞኑ ኅብረተሰብ ጋር ለመወያየት ዛሬ ጠዋት ጉራጌ ዞን ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ከዞኑ ኅብረተሰብ ጋር ለመወያየት ዛሬ ጠዋት ጉራጌ ዞን መግባታቸውን ከጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተጀመረ Shambel Mihret Mar 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን 12ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ሀገር አቀፍ የሕዳሴ ግድብ ቦንድ ሳምንት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ተጀምሯል። የቦንድ ሳምንቱ የግድቡ ግንባታ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Shambel Mihret Mar 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች፣ አታሼዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል ገለጸ Shambel Mihret Mar 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ እያደረገ ያለውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አስታወቀ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀመንበር ቶኒ ብሌየር ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብጽ ሰሞኑን እየተከተለችው ያለው ተንኳሽ አካሄድ መሬት ላይ ያለውን እውነት አይቀይረውም – ምሁራን Shambel Mihret Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ ሰሞኑን እየተከተለችው ያለው ተንኳሽ አካሄድ መሬት ላይ ያለውን እውነታ አይቀይረውም ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በኢትዮ-ዓረብ ግንኙነቶች ላይ ሰፊ ጥናት ያደረጉት ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል÷ኢትዮጵያ ካሁን ቀደም እንዳደረገችው ሁሉ በ4ኛው…