Fana: At a Speed of Life!

ከ163 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት 15 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገው ክትትል ከ163 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ 109 ነጥብ 8 ሚሊየን የገቢ እና 52 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የወጪ ዕቃዎች ናቸው በተለያዩ ቅርንጫፍ…

በሚያዝያ ወር ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወቅቶች የተሻለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ሚያዝያ ወር ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወቅቶች የተሻለ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩት በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ በሚኖረው ከባድ ዝናብ ቅፅበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል በህይወትና…

የዓለም ባንክ በውኃ ሃብት አጠቃቀም አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢ/ር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም ባንክ የውሃ ዘርፍ ዳይሬክተር ሳሮጅ ኩማር እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገር አቀፍ የውኃ ሃብት አጠቃቀምና አስተዳደር ዙሪያ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ…

ምክር ቤቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝን እና ምክትል ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ዛህራ ኡመር አሊ ሹመትን መርምሮ አፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ…

በአቶ አክሊሉ ታደሰ የተመራ ልዑክ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የተመራ ልዑክ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ይፋዊ የሥራ ጉብኝቱ ነፃ ንግድ ቀጠናን ከማልማት፣ ከማስተዳደር እና ከተያያዥ ጉዳዮች ጋር…

በደቡብ ክልል ከ100 ሚሊየን በላይ የእንሰት ችግኝ ለመትከል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት አመት የበልግ ወቅት 50 ሺህ 251 ሄክታር መሬት ላይ ከ100 ሚሊየን በላይ የእንሰት ችግኝ ለመትከል እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ነቢዩ ቤዛ፥ እንሰት በክልሉ ብሎም…

ግንባታቸው ተጀምሮ የቆሙ መንገዶች እንደገና መጀመር እንዳለባቸው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተጀምረው የቆሙ የመንገድ ፕሮጀክቶች ሥራ እንደገና መጀመር እንዳለበት አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተጀምረው የቆሙ የመንገድ ፕሮጀክቶችን…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለው የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል በመጠናቀቅ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለው የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በሐረር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል የጋዜጠኞችና የኮሙኒኬሸን ባለሙያዎች ቡድን…

ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ነገ በኦሮሚያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ነገ በመላው ኦሮሚያ ክልል እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል ነገ የሚካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ አስመልክቶ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይሉ…

በሶማሌ ክልል በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የቱሪስት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በ2 ቢሊየን ብር ወጪ ዘመናዊ የቱሪስት ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተደድር ሙስጠፌ መሀመድና በመከላከያ ሚኒስትሩ  አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የተመራ የፌዴራልና የክልል ልዑካን ቡድን በሶማሌ ክልል ዘመናዊ…