የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ቴሌብር ሱፐር አፕ የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ አደረገ Shambel Mihret Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ቴሌብር ሱፐር አፕ የተሰኘ መተግበሪያ በሳይንስ ሙዚየም ይፋ አድርጓል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሰለሞን ሶካ ከዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ከዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት የአፍሪካ ዳይሬክተር አነ ራቼል ኢን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎቹ በውይይታቸው÷ በቀጣይ ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሚሰሩባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ወደ ስራ ያልገቡ ኢንቨስትመንቶች ድጋፍ ተደርጎላቸው ስራ ሊጀምሩ ይገባል – አቶ መላኩ አለበል Shambel Mihret Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ወደ ስራ ያልገቡ ኢንቨስትመንቶች አስፈላጊው ድጋፍና ክትትል ተደርጎላቸው ስራ ሊጀምሩ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ም/ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሚገነባው የመኖሪያ ህንፃ እና የእናቶች እንጀራ መጋገሪያ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Shambel Mihret Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሚገነባው የመኖሪያ ሕንፃ እና የእናቶች እንጀራ መጋገሪያን ያካተተ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በጉለሌ ክፍለ ከተማ በእንጦጦ አካባቢ ለሚገነባው ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ እንዲሆን የግል ባለኃብቱ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል ተባለ Shambel Mihret Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ እንዲሆን የግል ባለኃብቱ ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። በአምራች ዘርፉ የተሰማሩ ከ350 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከሚያዚያ 28 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከየመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከየመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አዋዳህ ቢን ሙባረክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር÷በሁለቱ ሀገራት መካከል ዘመናትን ያስቆጠረ ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች እንደነበሩ ጠቅሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨረቃ ባለመታየቷ የረመዷን ጾም ሐሙስ ይጀምራል Shambel Mihret Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ጾም ጨረቃ ባለመታየቷ ሐሙስ (ከነገ በስቲያ) ይጀምራል፡፡ የረመዷን ጾም ዛሬ (ማክሰኞ) ጨረቃ ባለመታየቷ ነው የፊታችን ሐሙስ(ከነገ በስቲያ) የሚጀምረው፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና 8ተኛው የአለም የትብብር ኢንዱስትሪዎች ፎረም ተጀመረ Shambel Mihret Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የአለም የትብብር ኢንዱስትሪዎች ፎረም በቱርክ ኢስታንቡል መካሄድ ጀምሯል፡፡ የፎረሙ ዋና አላማ በቱርክና በአፍሪካ ነጋዴዎች መካከል ያለውን ትብብር ለማሳደግ እና የቱርክ መካከለኛና አነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ምርቶችን ማስተዋወቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች በወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሔደ ነው Shambel Mihret Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ፣ ሶማሌ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የከፍተኛ አመራሮች ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ እያካሄደ የሚገኘው ሀገር አቀፍ የከፍተኛ አመራሮች ውይይት "ድሎችን የማጽናትና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ የሰላም እና ባህል ማበልፀጊያ ተቋም ተመረቀ Shambel Mihret Mar 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የሰላም እና ባህል ማበልፀጊያ ተቋም በይፋ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር…