Fana: At a Speed of Life!

የግብርና ሚኒስቴር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ394 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከልማት አጋር አካላት በመሆን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ394 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድጋፉ ለኦሮሚያ፣ ለሶማሌ እና ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በድርቅ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች እንደሚውል…

አፍሪካ የገጠሟት ፈተናዎች ሀገር በቀል መፍትሄ ላይ እንድታተኩር የሚያድርጉ ናቸው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የገጠሟት ፈተናዎች ሀገር በቀል መፍትሄ ላይ እንድታተኩር የሚያድርጉ ናቸው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ተናገሩ፡፡ 55ኛው የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ በአዲስ…

ከ177 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ177 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋዉሩ የተገኙ ዘጠኝ ግለሰቦች እና 12 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ከመጋቢት 1 እስከ  7 ቀን 2015 ዓ.ም…

የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ በጎ ጅምር ቢኖረውም የበለጠ መዘመንና መስተካከል ይኖርበታል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብር አሰባሰብ ስርዓታችን በጎ ጅምር እና አሰራር ቢኖረውም የበለጠ መዘመንና መስተካከል ይኖርበታል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በአዲስ አበባ የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና…

ዋልያዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ሩዋንዳን 1ለ0 አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሩዋንዳን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ከሩዋንዳ ጋር ዛሬ 10 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

ስፖርት ማህበራዊ ግንኙነት የሚጠናከርበት መድረክ ነው- አምባሳደር  መስፍን ቸርነት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ስፖርት ማህበራዊ ግንኙነት የሚጠናከርበት የዲፕሎማሲ መድረክ ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር መስፍን ቸርነት ተናገሩ፡፡ 8ኛው የመላ አማራ ስፖርት ውድድር  በጎንደር ከተማ በይፋ ተጀምሯል። በዚህ ወቅት የባህልና ስፓርት…

የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና የግብር ከፋዮች እውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ "የብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ አስተሳሰቦችና እሳቤዎች" በሚል ርዕስ ከመጋቢት 3 እስከ 11 ቀን 2015 ዓ.ም…

ከ33 ሚሊየን ብር በላይ በማሸሽ በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ተከሳሾች ላይ ተደራራቢ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ከ33 ሚሊየን ብር በላይ በማሸሽ በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ሶስት ተከሳሾች ላይ ተደራራቢ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች የአዳማ ከተማ ኗሪ እና ነጋዴ የሆኑት 1ኛ አቶ…

የተባበሩት መንግስታት የሴቶችን ጫና ለመቀነስ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ድጋፍ (ዩኤንኤፍፒኤ) የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል እና በስነ ተዋልዶ ተጋላጭ የሆኑ ሴቶችን ጫና ከመቀነስ አንፃር ከመንግስት ጋር እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ዩኤንኤፍፒኤ ፥ በኢትዮጵያ 50ኛ ዓመቱን ባከበረበት ወቅት…