የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በስብሰባው በተለያዩ ሀገራዊ፣ ፓርቲያዊ እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በጥልቅ መክሮ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሱዳን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን መንግስታት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂና ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሱዳን ሪፐብሊክ የቴሌኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሰብዓዊ ምላሽ ለመስጠት ከ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ያስፈልጋል – ተመድ Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በድርቅ የተጎዱ ዜጎችን የሰብዓዊ ምላሽ ለመስጠት ከ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) አስታውቋል፡፡ ቢሮው በኢትዮጵያ ያለውን የድርቅ ሁኔታ አስመልክቶ ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የኢትዮጵያና አሜሪካ ወዳጅነት ወደ አዲስ የትብብር ምዕራፍ ለመሸጋገሩ ማሳያ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE !-->!-->-->!-->!-->-->!-->…
የሀገር ውስጥ ዜና ቼክ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቼክ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክር እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከቼክ ተቀዳሚ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ጂሪ ኮዛክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ ወይዘሮ ሰመሪታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት የኢንቨስትመንት ውጤታማነትን ማሳደግ ላይ ትኩረት በማድረግ ለተጨባጭ እድገት ሊሰሩ ይገባል -አቶ አህመድ ሺዴ Shambel Mihret Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛ ዘመን (2016-2018) የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድን ከ5ተኛው ዙር ፕሮግራም በጀት ጋር አጣጥሞ ማካሄድ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ በመድረኩ ከሶስት ዓመታት በፊት በተዘጋጀውና በመተግበር ላይ ባለው የ10 ዓመት ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሎች አፈ-ጉባኤዎች በጋምቤላ ክልል የሚገኘውን ባህላዊ የወርቅ አምራቾችን ጎበኙ Shambel Mihret Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ክልል አፈ-ጉባኤዎች ፎረም በጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ የሚገኘውን የሉንጋ ቀበሌ ባህላዊ የወርቅ አምራቾችን እና የአልዌሮ ግድብን ጎበኙ። የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ባንቻየሁ ድንገታ በጉብኝቱ ወቅት÷ በክልሉ ለኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ84 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ Shambel Mihret Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ዳዬ ከተማ ከ84 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ በጉባዔው የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ቡዜና አልከድርን ጨምሮ፣ የምክር ቤት አባላት፣ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ከዩ ኤስ ኤድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤድ) የሥራ ኃላፊዎች ጋር በግብርናው ዘርፍ ላይ በትብብር ለመስራት ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት÷ ሚኒስቴሩ ግብርናውን!-->-->!-->…