Fana: At a Speed of Life!

4ኛው ቀጣናዊ የፍልሰት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው ቀጣናዊ የፍልሰት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው መክፈቻ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ አሰግድ ጌታቸው÷ ኢትዮጵያ ለዜጎች በሀገር ውስጥ የስራ እድልን በመፍጠር ስደትን ለመከላከል እያከናወነች ያለውን ተግባር አስመልክቶ…

በሸገር ኢንተርፕርነርስ ማህበር ከ397 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት ማፍራት መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ኢንተርፕርነርስ ማህበር ከ397 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት ማፍራት መቻሉ ተገለፀ፡፡ ማህበሩ 3ኛ አመታዊ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ  የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር  ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የፌዴራልና…

በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ52 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል- ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ ዓመት በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ52 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች፣የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በኦሮሚያ ክልል…

በትራኮማ ምክንያት የሚከሰትን ዐይነ ስውርነት ለመከላከል የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የሚከሰትን ዐይነ ስውርነት ለመከላከል እና ለማከም የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ በባህርዳር ከተማ ተጀመረ። በንቅናቄው የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዐይን ቆብ ፀጉር በመቀልበስ ለዐይነ ስውርነት…

የግማሽ ማራቶን ውድድር በደብረ ብርሃን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሄደ። በውድድሩ ከሁለት ክልሎች 12 ክለቦች እና ተቋማት እንዲሁም በግል የሚወዳደሩ አትሌቶችን ጨምሮ በወንድ 190፣ በሴት 96 በድምሩ 286 አትሌቶች መሳተፋቸውን የኢትዮጵያ…

በሐዋሳ ከ324 ሚሊየን ብር በላይ ማስፋፊያ ግንባታ የተደረገለት የእናቶችና ሕጻናት  የሕክምና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ከ324 ሚሊየን ብር በላይ ማስፋፊያ ግንባታ የተደረገለት ቡሹሉ የእናቶች እና ሕጻናት ልዩ የሕክምና ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። የግንባታው ወጪ የተሸፈነው በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሆኑም ተገልጿል።…

በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዋጋ እንዳይጨመር የተጣለው ክልከላ እስከ ሰኔ ወር ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 2ኛ ዓመት11ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የከተማውን ልማት ለማፋጠን የነዋሪውን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ፣…

ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት አመራር ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሰብሳቢነት ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት አመራር ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በዋነኛነት በአየር ሁኔታ መዛባት ምክንያት ባለፉት 5 የዝናብ ወቅቶች በኢትዮጵያ አንዳንድ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በብራሰልስ ኤርፖርት “የካርጎ ፐርፎርማንስ አዋርድ” አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም "የካርጎ ፐርፎርማንስ አዋርድ” አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ ሽልማቱን ያሸነፈው በብራሰልስ ኤርፖርት ባከናወነው…

ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የእናቶችና ሕጻናትን ጤና አገልግሎት ለማሻሻል የአጋር አካላት ሚና ወሳኝ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የእናቶች እና ሕጻናትን ጤና አገልግሎት ለማሻሻል የአጋር አካላት ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ። የተዋልዶ ጤና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ህብረት 3ኛው ዓመታዊ ጉባዔ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች…