የሀገር ውስጥ ዜና የሳንባ ፈንገስ ኢንፌክሽን መንስኤና ምልክቶቹ Shambel Mihret Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈንገስ ኢንፌክሽን በሰው ላይ በተለያዩ ቦታዎች ሊፈጠር ይችላል፡፡ የልብና ደረት ውስጥ ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተር ሲሳይ በቀለ እንደገለጹት፥ ሳንባ በፈንገስ ኢንፌክሽን ከሚጠቁ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ እንደ ፎረፎር…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ስራ ላይ በትኩረት እየሠራ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Shambel Mihret Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ እና የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነትን ለማጠናከር የሚያስችል የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ስራ ላይ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ባከናወናቸው ተግባራት እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ እየተወያየ ነው Shambel Mihret Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት እና የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሚያስችል ግምገማዊ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ በፌደራል፣ በክልል እና በከተማ መስተዳድር የተቋቋመው የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዴኦ ዞን 28 ሺህ ሄክታር መሬት በአፈር አሲዳማነት መጠቃቱ ተገለጸ Shambel Mihret Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ከሚታረሰው 123 ሺህ ሄክታር መሬት ውስጥ 28 ሺህ ሄክታር መሬት በአፈር አሲዳማነት መጠቃቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ ሃላፊ ዝናቡ ወልዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ Shambel Mihret Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሐረሪ ክልል ካቢኔ አባላት በቀጣይ 100 ቀናት ሊከናወኑ በታቀዱ ተግባራት ላይ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ቀጠናዊ የሠራተኛ አስተዳደር ማዕከል ጉባዔ የአባል ሀገራቱ ሚኒስትሮች በተገኙበት ተጀመረ Shambel Mihret Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 49ኛው የአፍሪካ ቀጠናዊ የሠራተኛ አስተዳደር ማዕከል ጉባዔ የአባል ሀገራቱ ሚኒስትሮች በተገኙበት በአዲስ አበባ በይፋ ተከፍቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ አሰግድ ጌታቸው÷የኢትዮጵያ መንግስት የሠራተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኩባንያ ተወካዮች የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎበኙ Shambel Mihret Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው የማምረት ፍላጎት ያላቸው የሩሲያ ኩባንያ ተወካዮች የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎበኙ፡፡ የሩሲያ ኩባንያ ተወካዮች ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮች ጋር የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቢሲኒያ ባንክ ለሴት ስራ ፈጣሪ ተወዳዳሪዎች ያለ መያዣና በአነስተኛ ወለድ ምጣኔ ብድር ማዘጋጀቱን ገለጸ Shambel Mihret Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲኒያ ባንክ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለ50 ሴት ስራ ፈጣሪ ተወዳዳሪዎች ለእያንዳንዳቸው 500 ሺህ ብር ያለ መያዣ እና በአነስተኛ ወለድ ምጣኔ የብድር አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ ባንኩ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሴቶች ቀንን በማስመልከት በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ አደረገ Shambel Mihret Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየርመንገድ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚመራ በረራ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓለም የሴቶች ቀንን አክብሯል። በዕለቱም አየር መንገዱ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ወደ ዛንዚባር የሚያደረገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በቅርቡ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቦላ ቲኑቡ ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ፥ ምርጫው በኢትዮጵያ እና…