Fana: At a Speed of Life!

40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር የፊታችን እሑድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር  የፊታችን እሑድ በሱሉልታ ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ። የፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ÷ በመጪው እሑድ በሚካሄደው 40ኛው የጃንሜዳ…

በቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንሰራለን – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንሰራለን ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ገለጹ። አሰልጣኝ ውበቱ በአልጀሪያ የሚካሄደውን 7ኛው የቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር ላይ ለመሳተፍ ብሄራዊ ቡድኑ ያደረጋቸውን…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተለያዩ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሾል…

በባሕር ዳር ከተማ በ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የአስፋልት መንገድ ግንባታ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በዘመናዊነት ቀዳሚ የሚሆን በ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የአስፋልት መንገድ ግንባታ ሼል ተጀምሯል። ፕሮጀክቱ በከተማዋ ዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ከመብራት ኃይል እስከ አየር መንገድ የሚደርስ ነው ተብሏል፡፡ የባህርዳር ከተማ…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በባሌና በምስራቅ ባሌ ዞኖች የስንዴ ልማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴን እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በባሌና በምስራቅ ባሌ ዞኖች በክላስተር የለማ የስንዴ ልማትን እየጎበኙ ነው። ሚኒስትሩ የልማት እንቅስቃሴን ከጎበኙ በኋላ በስራ ላይ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና ሊሰሩ በሚገቡ…

የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ሀገራዊ ንቅናቄ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር ኩራት በሀገር ምርት የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ሀገራዊ ንቅናቄ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ "ኢትዮጵያ ታምርት" ሀገራዊ ንቅናቄ ለሁለተኛ ጊዜ እየተካሄደ እንደሚገኝ…

በአማራ ክልል የሚከበሩ በዓላት በተሳካ መልኩ እንዲከበሩ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚከከበሩ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ክብረ በዓላት በተሳካ መልኩ እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ ከታኅሣሥ ጀምሮ የሚከናወኑ የተለያዩ…

በትግራይ ክልል ባለፉት ሁለት ወራት የሰላም መሻሻል የታየበትና የመሰረተ ልማት መልሶ መገንባት ስራ የተከናወነበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት የነበረው ሁኔታ የሰላም መሻሻል የታየበትና የመሰረተ ልማት መልሶ መገንባት ሾል የተከናወነበት ነው ሲሉ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን የመንግስት ስራዎች አስተባባሪ ኤልያስ ሽኩር ገለጹ፡፡ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን የፌደራል…

በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰላም ሂደት ተጠናክሮ እንዲቀጥልና የሚፈለገው ውጤት እንዲመጣ የሕዝቡ አጋርነት ሰፊ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰላም ሂደት ተጠናክሮ እንዲቀጥልና የሚፈለገው ውጤት እንዲመጣ የሕዝቡ አጋርነት ሰፊ ሚና እንዳለው በአድዋ ከተማ በተደረገው ሕዝባዊ የምክክር መድረክ ተገለጸ። በመድረኩ የፌደራል መንግስት ከሰላም ሰምምነቱ በኋላ በክልሉ…

በትግራይ ክልል እየመጣ ያለው ሰላም ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ይመልስልናል – የአክሱም ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል እየመጣ ያለው ሰላም ከቱሪዝም ያገኙት የነበረውን ገቢ እንደሚመልስላቸው በትግራይ ክልል የአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በክልሉ የነበረው ጦርነት ከቱሪዝም ያገኙት የነበረውን ገቢ በማቋረጡ በኑሯቸው ላይ ከፍተኛ ችግር…