Fana: At a Speed of Life!

የገቢዎች ሚኒስቴር በግማሽ ዓመቱ ከ225 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት ከ225 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ ባለፉት ስድስት ወራት በገቢ አሰባሰብ ላይ የተሰሩ ስራዎችን በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል።…

በደቡብ ክልል ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀልን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሰው መነገድና ሰውን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ሀገሪቱ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ የዩኒቨርስቲ ምሁራን ጋር “ለሀገር ብልጽግና፤ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ተወያዩ። ተሳታፊዎች በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ እንዲሁም በሀገራዊ ልማት፣ ሰላምና ፀጥታ…

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 6 ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሥድስት ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ያለፉት ስድስት ወራትን የስራ አፈጻጸም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎችና የሚሲዮን መሪዎች የቦሌ-ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች ከሚሲዮን መሪዎች ጋር በመሆን የቦሌ-ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በኢንዱስቱሪ ፓርኩ  ውስጥ የሚገኙ የጨርቃ ጨርቅ ማምረቻ እና የብቅል ፋብሪካዎችን ተዘዋውረው…

ቦርዱ በ24 ምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ የመራጮች ምዝገባ እንዲካሔድ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበበ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዎላይታ እና ጎፋ ዞኖች በሚገኙ 24 የምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ የመራጮች ምዝገባ እንዲካሔድ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምርጫ ቦርድ በደ/ብ/ብ/ሕ ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ለሚያካሂደው ሕዝበ…

12 ሺህ ዶላር እና ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ጉምሩክ እና በድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች 12 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እና ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ተገለጸ፡፡ የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ከታኅሳስ 21 እስከ 23 ቀን…

ሚኒስቴሩ ለገና በዓል የምርት እጥረት እንዳያጋጥም በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የገና በዓልን የምርት አቅርቦትን አስመልክቶ ከፌዴራል ህብረት ስራ ኮሚሽን ፣ ከስኳር…

የልብ ህመም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። ዕድሜና ጾታ ሳይለይ ሁሉንም ለሚያጠቃው የልብ ህመም ተጋላጭ ላለመሆን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ መከተል…

አቶ  ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የበጋ መስኖ ስንዴ ምርት መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ኡዶ ወጣጤ ቀበሌ የበጋ መስኖ ስንዴ ምርት መርሐ ግብርን በይፋ አስጀምረዋል። አቶ ደስታ ሌዳሞ መርሐ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት ÷ በክልሉ እርሻን ሜካናይዝድ የማድረግ…