ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሁለት ግብችን ሲያስቆጥር÷ ፍሪፖንግ ሜንሱ እና ቸርነት ጉግሳ ቀሪ ግቦችን አስቆጥረዋል። ኢስማኤል…
Uncategorized ከሳዑዲ ዓረቢያ 1 ሺህ 106 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 106 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሒደት ተጠናክሮ መቀጠሉንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲሚንቶ በነጻ ገበያ እንዲሸጥ ተወሰነ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተሻለ በልሁ ከዚህ በፊት የነበረው የሲሚንቶ ሽያጭ መመሪያ መቀየሩን ገልጸዋል። መመሪያው የሲሚንቶ ዋጋ በመንግሥት ተወስኖ እንዲሸጥ መደረጉ በርካታ ቅሬታዎች ሲነሳበት እንደነበር የጠቀሱት አቶ ተሻለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖሊስና ህዝቡን ትብብርና በጋራ መስራት የሚያጠናክር ገለልተኛ አማካሪ ቡድን ተመሰረተ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖሊስና ህዝቡን ትብብርና በጋራ መስራት የሚያጠናክር ሀገር አቀፍ ገለልተኛ አማካሪ ቡድን በይፋ ተመሰረተ። ሀገር አቀፍ ገለልተኛ አማካሪ ቡድኑ ከመንግስት አካላትና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ አካላት ያሉበት ሲሆን÷የፖሊስ አገልግሎት…
Uncategorized በሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ታምርት 2ኛ ዙር ንቅናቄ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ታምርት 2ኛ ዙር ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል÷በኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች ኢንዱስትሪ ካልተስፋፋ በስተቀር እድገትን ማምጣት ስለማይቻል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 39 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 39 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ። ኤምባሲው በጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር ነው በሳምንቱ ውስጥ ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ …
የሀገር ውስጥ ዜና ዕደጋ በርኸ፣ ሰመማና ማይ ሓንስ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕደጋ በርኸ፣ ሰመማና ማይ ሓንስ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አግኝተዋል፡፡ ለረጅም ጊዜ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩትና ከአክሱም ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ኤሌክትሪክ የሚያገኙት የዕደጋ በርኸ፣ ሰመማ ከተሞች ዛሬ አገልግሎቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሁራን የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሁራን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ የሰላም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ "የሀገረ-መንግሥት ግንባታና የምሁራን ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸኔን ቡድን የመደምሰስ ስራ ለሰራዊቱ ብቻ የሚተው አይደለም- አቶ አወሉ አብዲ Shambel Mihret Dec 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸኔን ቡድን የመደምሰስ ስራ ለሰራዊቱ ብቻ የሚተው አይደለም ሲሉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ተናገሩ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ ሠላም የሠፈነባት ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 6 የጂቡቲ ወታደሮችን አስለቅቋል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Shambel Mihret Dec 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ፍሩድ በሚባሉ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩ ስድስት የጂቡቲ ወታደሮችን በሰላማዊ መንገድ ማስፈታት መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክቶሬት ጄነራል አምባሳደር ፍሰሐ ሻውል…