Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊየን በላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡ የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ  እንዳመላከተው÷ ወረርሽኙ በሀገሪቱ በተከሰተባቸው ሶስት ዓመታት ውስጥ 100 ሚሊየን 2 ሺህ 248 ዜጎች በቫይረሱ ሲያዙ…

በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሱዳን በሚዋሰኑበት ቀጠና በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ የጦር አመራሮች ቀጠናውን የሠላም እና የልማት ኮሊደር ለማድረግ እና ሕገ-ወጥ…

በደቡብ ክልል ጥር 29 ቀን ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ሕዝበ ውሳኔ እንደሚያካሂድ ገልጿል፡፡ ቦርዱ ለዚሁ ዓላማ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በተጠቀሱት ቦታዎች…

የአሜሪካ የፌዴራል መንግሥት በጀት 1 ነጥብ 7 ትሪሊየን ዶላር እንዲሆን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሀገሪቱ በጀት 1 ነጥብ 7 ትሪሊየን ዶላር እንዲሆን ረቂቅ አቀረቡ። በኮንግረስ አባላቱ የቀረበው ረቂቅ በጀት ካለፉት አመታት አንጻር እጅግ ከፍተኛ መሆኑም ነው የተነገረው። የላይኛው እና የተወካዮች…

የአረንጓዴ አሻራ እንክብካቤ ዘመቻ በኦሮሚያ ክልል ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ እንክብካቤ ዘመቻ በኦሮሚያ ክልል ተጀምሯል፡፡ በሀገሪቱ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደ ሀገር ከተተከሉት 25 ቢሊዮን ችግኞች 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ችግኞች በኦሮሚያ እንደተተከሉ ተገልጿል፡፡ የአረንጓዴ አሻራ…

በታኅሣሥ እና ጥር ወራቶች የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ ለውርጭ ተጋላጭ በሆኑ ደጋማ ቦታዎች ላይ ይጨምራል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በታኅሣሥ እና ጥር ወራቶች ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚያመዝኑበት ከመሆኑም በተጨማሪ የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ በተለይም ለውርጭ ተጋላጭ በሆኑ ደጋማ ቦታዎች ላይ የሚያይልበት ጊዜ መሆኑን የሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በአንፃሩ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአርሶ አደሮች የዲጂታል ግብይትን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርሶ አደሮች ዲጂታል የግብይት ስርዓትን ተጠቅመው የግብርና ምርቶችን የሚገበያዩበት አሰራር ይፋ አድርጓል። ንግድ ባንክ ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ጋር ለመስራት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ የሥጋ ምርት ከ41 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ባለፉት አምስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የሥጋ ምርት 41 ሚሊየን 800 ሺህ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን ገለጸ። በባለሥልጣኑ የኤክስፖርት ቄራ ኢንስፔክሽንና ሰርተፊኬሽን ዳይሬክተር አያሌው ሹመት ÷…

የ12 ዓመቷን ታዳጊ ገድለው በድብቅ ሊቀብሩ ነበር የተባሉ ቀጣሪዎች በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛቸውን ገድለው በድብቅ ሊቀብሩ ሲሉ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች በ25 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች…

ክሮሽያ በአለም ዋንጫ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

በአዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ ክሮሽያ ሞሮኮን 2 ለ 1 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ የተደረገ ሲሆን÷በ2022ቱ የዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ከክሮሽያ ጋር ያደረገችው ጨዋታ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ 3ኛ ሆኖ…