Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከ700 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ ዓመት የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ለመሸፈን ከታቀደው 1 ሚሊየን ሄክታር እስካሁን 700 ሺህ ሄክታር በዘር መሸፈን መቻሉን ተገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቤቶች ከተውጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቤቶች ከተውጣጡ ርዕሰ መምህራን፣ ም/ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ በአዲስአበባ ከመንግስት ትምህርት…

በእንጨት ሳጥን የጦር መሳሪያ ደብቆ ሲያዘዋውር የተገኘ ተጠርጣሪ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንጨት ሳጥን የጦር መሳሪያ ደብቆ ሲያዘዋውር የተገኘ ተጠርጣሪ እጅ ከፍንጅ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው ዛሬ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አውቶብስ ተራ ትልቁ የሃገር አቋራጭ መናኸሪያ ውስጥ…

ፀሃይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀሃይ ባንክ ስራ በጀመረ በአራት ወራት ውስጥ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገልጿል። ፀሃይ ባንክ አገልግሎቱን ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ብርቱ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝም…

ሲዳማ ባንክ የተሟላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቁመና ላይ እገኛለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አስተማማኝ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አስታወቀ፡፡ ባንኩ የባለ አክሲዮኖች 24ኛ መደበኛ 8ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት መጀመሩን የክልሉ ግብርና ጽኅፈት ቤት አስታወቀ። በበጋው የመስኖ ልማት “ቀቀባ” እና “ኪንግ በርድ” የተሰኙ የተሻሻሉ የስንዴ ዝርያዎችን ለመዝራት ዝግጅት መጠናቀቁም ተጠቁሟል፡፡…

በሐረሪ ክልል ባለፉት 5 ወራት 640 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 640 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን ÷ክልሉ በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት 627 ሚሊየን ብር ለመሰብስብ አቅዶ 640 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን…

ሁሉም ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ለሀገሩ እድገት አስተዋጽኦ ሊያበረክት ይገባል- ወይዘሮ ዓይናለም ንጉሤ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብድርና በእርዳታ ያደገ ሀገር የለምና ሁሉም ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ለሀገር እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት እንደሚገባ ወይዘሮ ዓይናለም ንጉሤ ገለጹ፡፡ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ግብራቸውን በታማኝነትና በወቅቱ በመክፈል ግዴታቸውን…

ለበጋ መስኖ ስንዴ ውጤታማነት አማራጮችን በመጠቀም እየተሠራ መሆኑን አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ውጤታማነት ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ ዳቡስ ቀበሌ በ35 ሔክታር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማሻሻያዎችን ስለመደገፍ ከዓለም ባንክ ቡድን ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ጥሩ ውይይት አድርገናል ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሠላም መስፈን ምርታማነትን እና…