አዴት ግብርና ምርምር ማዕከል የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎችን ለማቅረብ የሚያደርገው ጥረት አበረታች ነው- ርዕሰ መ/ር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዴት ግብርና ምርምር ማዕከል ምርት የሚጨምሩ የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…