Fana: At a Speed of Life!

ባንኩ የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እየተባባሰ የመጣውን የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የተለያያዩ ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ የባንኩ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ 391 የሚደርሱ በህገወጥ የገንዘብ ማዘዋወር…

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከናይጄሪያ፣ ኳታር፣ ከደቡብ ኮሪያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ከናይጄሪያ፣ ኳታር፣ ከደቡብ ኮሪያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ የትራንስፖርት ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ በሚገኘው 41ኛው ዓለም አቀፍ የሲቪል አቬየሽን ጉባዔ ላይ…

የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን አቅም ማሳደግ ፍላጎትን የሚመጥን አቅርቦት እንዲኖር ያግዛል-ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ ፋብሪካዎችን ከመገንባት በተጨማሪ ያሉንን የሲሚንቶ ፋብሪካዎች አቅም ማሳደግ ፍላጎትን የሚመጥን አቅርቦት እንዲኖር ያግዛል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በድሬደዋ ከተማ የሚገኘውን እና የጥገና ሥራው…

የኬንያው ፕሬዚዳንት የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን የሳይንስ ሙዚየም ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ሌሎችም የሥራ ኃላፊዎች…

በጤናው ዘርፍ መረጃን መሠረት ያደረጉ ውሳኔዎችን በመስጠት ጥራት ያለው አገልግሎትን ለመስጠት ሰፊ ስራ ተሰርቷል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ መረጃን መሠረት ያደረጉ ውሳኔዎችን በመስጠት ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሰፊ መሰራቱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተናገሩ፡፡ "መረጃን መሰረት…

በደቡብ ክልል በቴክኖሎጂ የታገዙ የግብርና ስራዎችን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በቴክኖሎጂ የታገዙ የግብርና ስራዎችን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ በክላስተር…

የጨጓራ አሲድ ወደ ጉሮሮ መመለስ እንዴት ይታከማል?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ አሲድ ወደ ጉሮሮ ሲመለስ በሰዎች ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ከአንገት በላይ ሀኪም ዶክተር ደሳለኝ ጥላሁን÷ ምግብ፣ አሲድና ምግብ እንዲደቅ የሚያደርጉ…

የኢትዮጵያ ጠላቶች ዓላማ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማዳከም መሆኑን አቶ ርስቱ ይርዳ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ሊጎዱ የሚሹ ኃይሎች ሁሉ ዋና ዓላማ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማዳከም ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የንቅናቄ መድረክ፥ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ተጋባዥ…

55 የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበት አህጉራዊ ኩነት በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "አፍሪካ ለአፍሪካውያን" የተሰኘ 55 የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበት አህጉራዊ ኩነት በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ አህጉራዊ ኩነቱን ለማካሄድ የቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና አቢሲኒያ ቢዝነስ ኔትወርክ…

ማዕድን ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ሕዳር ወር በሚዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ የማዕድን ኤክስፖ ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ሕዳር ወር ላይ በሚዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ የማዕድን ኤክስፖ ላይ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማምተናል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷…