Fana: At a Speed of Life!

ፑቲን አራት የዩክሬን ግዛቶችን ወደ ሩሲያ ማዋሃድ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አራት የዩክሬን ግዛቶችን በይፋ ወደ ግዛቷ ለማዋሃድ የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራረመች። ስምምነቱን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሉሃንስክ፣ ዶኔስክ፣ ኬርሰን እና ዛፖሮዢየ አስተዳዳሪዎች ጋር በዛሬው እለት ተፈራርመውታል። 20…

ኢሬቻ የፍቅር፣ የምስጋና፣ የሰላም እና የአንድነት በዓል ነው- ዶክተር አብርሀም በላይ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የፍቅር፣ የይቅርታ፣ የምስጋና፣ የሰላም እና የአንድነት በዓል ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሀም በላይ ገለጸ፡፡ ዶክተር አብርሀም በላይ የዘንድሮውን ኢሬቻ በዓል አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ̎መልካም የኢሬቻ በዓል፣…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታዎች ወልቂጤ ከተማና ባሕር ዳር ከተማ አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታዎች ወልቂጤ ከተማና ባሕር ዳር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ የውድድር ወቅቱን በድል ጀምረዋል። ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተጀምሯል። በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ…

የዘንድሮ ኢሬቻ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምንሸጋገርበት እና በድል ላይ ድል የምናስመዘግብበት እንዲሆንልን እመኛለሁ -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ ኢሬቻ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምንሸጋገርበት እና በድል ላይ ድል የምናስመዘግብበት እንዲሆንልን እመኛለሁ ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት…

የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ በተመረጡ መስመሮች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል

የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ በተመረጡ መስመሮች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በተመረጡ መስመሮች የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ…

የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ እና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ፡፡ በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ከማድረግ አኳያ የተሠሩ የቅድመ ዝግጅት…

ኢሬቻ የኦሮሞ ታላቅነት የሚታይበት መድረክ የሰላምና ወንድማማችነት ምልክት ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የኦሮሞ ታላቅነት የሚታይበት መድረክ የሰላምና ወንድማማችነት ምልክት ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢሬቻን በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ባህል የማንነት መገለጫ…

በአዳማ የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 82 የአሸባሪ ቡድኖቹ ተላላኪዎች በቁጥጥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 82 የአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሓት ተላላኪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፀጥታና አስተዳደር ጽህፈት ቤት ገለፀ። የአዳማ ከተማ ፀጥታና አስተዳደር ጽህፈት ቤት ሀላፊ መኩሪያ ድንቁ እንደገለጹት÷…

ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወደብ፣ ተርሚናልና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወደብ፣ ተርሚናልና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ማሞ ምህረቱ የተመራ  እና የኢትዮጵያ ባህርና ሎጀስቲክስ አገልግሎት…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር ከመኖሪያ ቤቱ ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ ከአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ጀምሮ እየተካሄደ ያለው የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር÷ በመቀጠልም በወዳጅነት ፓርክ በመንግሥት ባለስልጣናት፣ በሙያ…