Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 11 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዘንድሮው የበጋ ወራት 11 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊው አቶ ባበክር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ…

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 1ለ 0 ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 1ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ቡድኑ ባሳለፍነው ሐሙስ በአበበ ቢቂላ ስታድየም ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻው ጋር…

ከፍተኛ ባለስልጣናት በዝነኛው ከያኒ ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት በዝነኛው ከያኒ ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ፣ የአማራ…

የደመራና የመስቀል  በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ሀገሪቱ የተከበረው የደመራና የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረኃይል አስታወቀ፡፡ የጋራ ግብረኃይሉ ቅደመ ዝግጅት በማድረግ ተጋላጭ ቦታዎችንና አካባቢዎችን ለይቶ÷ በቅድመ መከላከል ሥራ ላይ በርካታ የሰው…

የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 201 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ እንደገለጹት÷ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ከዋዜማው ጀምሮ የተከበረው የመስቀል በዓል በሰላም…

ማዲንጎ የተዋጣለት ከያኒ ብቻ ሳይሆን ልበቀናና ሀገር ወዳድ ነበር- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዲንጎ የተዋጣለት ከያኒ ብቻ ሳይሆን ልበቀናና ሀገር ወዳድ ነበር ሲሉ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የአርቲስት…

አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን የቅርብ ወዳጆቹ ነግረውኛል ሲል ኢፕድ ዘግቧል፡፡ ኢትዮጵያ በተፈተነችበት ወቅት እያመመው ግንባር ድረስ…

መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ መውደዱን ህይወቱን በመስጠት ፍቅርን የገለፀበት በዓል ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ሁሉ ያለዘር፣ ያለቀለም፣ ያለፆታ፣ ያለሀይማኖትና ያለልዩነት መውደዱን ህይወቱን በመስጠት ወደር የማይገኝለትን ፍቅርን የገለፀበት በዓል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ…

በኤሌክትሪክ ሃይል ላይ ያተኮረ ትራንስፖርትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት በኤሌክትሪክ ሃይል ላይ ያተኮረ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለፁ።…