የማሕፀን በር ካንሰር- አምጪ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ላይ ያተኮረ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሕፀን በር ካንሰር አምጪ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የዘርፉ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ሲምፖዚየሙ÷ የማሕፀን በር ካንሰር- አምጪ ቫይረስ መከላከያ ክትባትን…