Fana: At a Speed of Life!

የታዳጊ እና የባሕር በር የሌላቸው አገራት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተሳትፎ የምታደርግበት የታዳጊ አገራት እና የባህር በር የሌላቸው አገራት ከፍተኛ የምክክር መድረክ በኒውዮርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ነው ከፍተኛ የምክክር መድረኩ…

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሠራዊት ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ…

ቀጣይነት ያለው የጤና ስርዓት እንዲኖር የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ጠንካራና ቀጣይነት ያለው የጤና ስርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ድርሻ ስላለው ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ገለጹ፡፡ በአዳማ ከተማ የተካሄደው የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ዓመታዊ  የጤና ጉባዔ…

የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአሶሳ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ "አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም " በሚል መሪ ቃል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ በሚገኘው በዚህ በዓል ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር…

ባል ሚስቱን ዘረፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ባል ሚስቱን የዘረፈበት ልዩ ክስተት ተሰምቷል፡፡ መስከረም 11 ቀን 2015 ምሽት 3 ሰዓት አካባቢ በክፍለ ከተማው ወረዳ 11 አስተዳደር የቀጠና 1 ብሎክ 4 የበጎ ፈቃድና የሕዝባዊ ሰራዊት ስምሪት…

ተመድ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርገውንድጋፍ እንዲያጠናክር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታቱ ድርጅት በድርቅ እና ግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በመንግሥታቱ ድርጅት…

በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የመጠጥ ውሃ ተቋማትና መጸዳጃ ቤቶች ይገነባሉ – የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በ2015 ዓ.ም በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የመጠጥ ውሃ ተቋማት፣ የማህበረሰብና የጋራ መጸዳጃ ቤቶች ለመገንባት እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ፕሮጀክቱ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ…

በሶማሌ ክልል በሰብል ለመሸፈን በታቀደው እቅድ መሰረት አበረታች ውጤት እየተመዘገበ  ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት አመት በአጠቃላይ በክልሉ  847 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል ለመሸፈን በታቀደው እቅድ አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑ ተገለፀ። በሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር  ኢብራሂም ኡስማን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን “ኢንሱሌሽን ብላንኬት” ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያስገነባውን የአውሮፕላን "ኢንሱሌሽን ብላንኬት" ማምረቻ ፋብሪካ አስመርቋል። ፋብሪካው በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቅጥር ግቢ…

ትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሠራዊት ከ210 ሚሊየን ብር በላይ ድጋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሠራዊት ከ210 ሚሊየን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፋ የተደረገው በትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ነው፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ…