Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ወረራውን ወደ ሌሎች አካባቢዎች እያስፋፋ መሆኑን መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለሰላም አማራጭ ዕድል ለመስጠት ሲል የሕዝብ ማዕበል አስነሥቶ ሕጻናትን፣ ወጣቶችንና አረጋውያንን ለመማገድ የመጣውን የሕወሓት ታጣቂ በምሥራቅ አማራ በኩል በጀግንነት ሲከላከል መቆየቱን አስታውቋል። ሕወሓት በምሥራቅ አማራ በኩል በቆቦና…

የሐይማኖት መገናኛ ብዙሃን የጋራ እሴት እንዲጠናከርና አብሮነት እንዲጎለብት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት መገናኛ ብዙኃን ተቋማት የጋራ እሴቶች እንዲጠናከሩ፣ አብሮነት እና ወንድማማችነት እንዲጎለብት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጋር…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከደቡብ ኮሪያና ከዓለም ዓቀፉ የምግብ ድርጅት ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከደቡብ ኮሪያና ከዓለም ዓቀፉ የምግብ ድርጅት ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከደቡብ ኮሪያ ፓርላማ አባላትና ከዓለም ዓቀፍ  የምግብ ድርጅት ከተውጣጡ ከፍተኛ የአመራር…

የጠላትን ሴራ በመመከት ለሕዝቦች ሰላምና አንድነት በትብብር መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ  

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላትን ሴራ በአስተማማኝ ደረጃ በመመከት ለሕዝቦች ሰላምና አንድነት በትብብር መስራት እንደሚገባ የደቡብ እና የኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ገለጹ።  የደቡብ እና የኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ…

ግብር ከፋዩ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ  ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በአስተማማኝ መሰረት ላይ በማሳረፍ የበለፀገች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስረከብ ግብር ከፋዩ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ ጥሪ አቀረቡ። የገቢዎች ሚኒስቴር ከግብር ከፋዮችና ሌሎች…

ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1ሺህ 30 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢው ድጋፍ እና እንክብካቤ ተደርጎላቸው ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከላት መሄዳቸውን የሴቶች ማህበራዊ ጉዳይ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት አመት 19 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት አመት 19 ቢሊየን 932 ሚሊየን ብር አፅድቋል። ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፥ የክልሉን የ2015 በጀት አመት በጀትን 19 ቢሊየን 932 ሚሊየን ብር እንዲሆን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። በጀቱ…

ስለኢትዮጵያ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሰላምና ደኅንነት ስለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ 10ኛው ስለኢትዮጵያ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በመድረኩ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ የውይይቱን ወቅታዊ እና…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣…

የሽብር ቡድኑን ህወሓት ዕድሜ ለማራዘም የትግራይ ሕዝብ የጦርነት ማገዶ መሆን የለበትም- ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓትን ዕድሜ ለማራዘም የትግራይ ሕዝብ የጦርነት ማገዶ መሆን እንደሌለበት ብልፅግና ፓርቲ ገለፀ። የህወሓት አሸባሪ ቡድን በትግራይ ወጣቶች ደም ከመነገድ ባለፈ የሚፈይደው ነገር እንደማይኖር ከዚህ ቀደም በተግባር ታይቷል ያለው ፓርቲው፥…