ብሪታኒያ ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ ተቀባይነት የለውም አለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ ተቀባይነት የለውም ስትል ብሪታኒያ ገለፀች።
የዓለም ምግብ ፕሮግራም የህወሓት ታጣቂዎች መቀሌ ወደሚገኘው መጋዘኑ በሀይል በመግባት 570 ሺህ ሊትር ነዳጅ የያዙ 12…