የሀገር ውስጥ ዜና የአስገዳጅ የብሔራዊ የምግብ ማበልጸግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ወደ ስራ የሚገባ አስገዳጅ የብሔራዊ የምግብ ማበልጸግ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ፕሮግራሙን ይፋ የማድረጊያ እና የአምስት አመት ስትራቴጂ እቅድ ማስተዋወቂያ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት አመራሮች ትምህርትን ከፖለቲካ ለይተው ሥራቸው ላይ ብቻ ማተኮር አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ስራ ላይ ያሉ አመራሮች የትምህርትን ሥራ ከፖለቲካ በመለየት በትምህርት ስራው ላይ ብቻ ማተኮር እንዳለባቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በ33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ላይ እንደገለጹት÷ በትምህርት…
ቴክ በኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተገኘው የኢኮኖሚ እድገት የሚበረታታ ነው ተባለ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በመሰማራት የተገኘው የኢኮኖሚ እድገትና የተፈጠረው የስራ እድል የሚደነቅና የሚበረታታ መሆኑን የኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በበለጠ ሞላ (ዶ/ር) የተመራ ቡድን በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ የሀገር ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል ¬¬ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሀገር ዕድገትና ብልፅግና ወሳኝ ድርሻ አለው – አቶ አሕመድ ሺዴ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሀገር ዕድገት እና ብልፅግና ወሳኝ ድርሻ አለው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሺዴ በቅርቡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ ከኢፌዴሪ አየር ኃይል የተለያዩ ክፍሎች ከተውጣጡ የሰራዊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክክር መድረክ በይፋ ተጀመረ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)÷ኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ኮርፖሬሽኑ በፕሮጀክቶች አፈጻጸም ዙሪያ የውይይት መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ በ2016 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ዕዝ በኤረር ኢባዳ እርሻ ፕሮጀክት የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ምስራቅ ዕዝ በኤረር ኢባዳ እርሻ ፕሮጀክት አማካኝነት የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ፍቃዱ ፀጋዬ፣ ከፍተኛ መኮንኖችን ጨምሮ የምስራቅ ሐረርጌ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…
ስፓርት አርሰናል ስተርሊንግን፤ ቼልሲ ደግሞ ሳንቾን አስፈረሙ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ማጠቃለያ ላይ አርሰናል ራሂም ስተርሊንግን፤ ቼልሲ ደግሞ ጃዶን ሳንቾን አስፈርመዋል። አርሰናል የቸልሲውን ራሂም ስተርሊን በአንድ ዓመት የውሰት ውል ማስፈረሙ ተገልጿል። እንዲሁም በክረምቱ…
ስፓርት ዛሬ ፍጻሜውን በሚያገኘው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁባቸው ሶስት ውድድሮች ይካሄዳሉ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ ሲካሄድ በነበረውና ዛሬ ምሽት ፍጻሜውን በሚያገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ሶስት ውድድሮች ይካሄዳሉ። በዚህም በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሳሮን በርሀ…