Fana: At a Speed of Life!

ተመድ ለሰብዓዊ ቀውስ ድጋፍ 100 ሚሊየን ዶላር ለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ለሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ 100 ሚሊየን ዶላር በጀት መልቀቁን አስታወቀ። በተመድ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ (ዩኤንሲኢአርኤፍ) በኩል የተለቀቀው በጀት የሰብዓዊ ቀውስን…

ግብርና ሚኒስቴር በአፋር ክልል የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በመቀናጀት በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጡ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት የግብርና…

በአፍሪካ የሚከሰቱ ወረርሽኞችንና ድንገተኛ አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የሚከሰቱ ወረርሽኞችንና ድንገተኛ የጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ በብራዛቪል ኮንጎ እየተካሄደ ያለው 74ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ልዩ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ልዩ ተሸላሚ መሆን ችሏል። ሽልማቱ ይፋ የተደረገው ዛሬ በሞናኮ በተካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ስነ ስርዓት ላይ ሲሆን፥…

የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የፀጥታ ተቋማት አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት አድርገው ወደ ሥራ መግባታቸውን የፀጥታ ተቋማት አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በሚል መሪ…

ጤና ሚኒስቴር የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚረዳ ሰነድ ለብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ አካባቢያቸው በመመለስ እንዲቋቋሙና ወደ ሰላማዊ የሲቪል ኑሯቸው እንዲመለሱ ለማድረግ የሚረዳ ሰነድ ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር የርክክብ መርሐ-ግብር አካሄደ፡፡ ሚኒስቴሩ የሳይኮሶሻል ድጋፍ አገልግሎት ላይ የጤና…

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሀገራቱ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትና በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ አቶ…

ይነሳ የነበረውን የትራፊክ አደጋ የካሳ ክፍያ ተፈፃሚነት ችግር መፍታት የሚያስችል ደንብ ተግባራዊ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጎጂ ቤተሰቦች ይነሳ የነበረውን የትራፊክ አደጋ የካሳ ክፍያ ተፈፃሚነትና ፍትሐዊነት ችግር መፍታት የሚያስችል ደንብ ተግባራዊ መደረጉን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ። የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርሆ ሀሰን በሰጡት…

የትምህርት ዘመኑን ስኬታማ ለማድረግ የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመንን ስኬታማ ለማድረግ ከወትሮው የተለየ የተቀናጀ ጥረትና ርብርብ ማድረግ ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 26ኛው የትምህርት ጉባኤ እና የትምህርት…

አየር መንገዱ ከ28 ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ለተወጣጡ ተማሪዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሒሳብ ትምህርቶች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመርቋል። ስልጠናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ እና ቲንክ ያንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር…