ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆሀን ሩፐርት የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቱጃር ሆኑ Shambel Mihret Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፈሪካዊው ጆሀን ሩፐርት የሃብታቸውን መጠን ወደ 14 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በማሳደግ በአፍሪካ ቀዳሚው ቱጃር ለመሆን መብቃታቸው ተነገረ። የግዙፉ ቅንጡ ሰዓቶች አምራች ሲ ፋይናንሺየር ሪችሞንት ድርጅት ባለቤት የሆኑት የ74 ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋርና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ ቀጥሏል – አቶ ብናልፍ አንዷለም Shambel Mihret Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። ባለፈው ሐምሌ ወር የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አወል አርባ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በስልጠና ሰበብ 3 ሚሊየን ብር እንዲመዘበር አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ 5 ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ Shambel Mihret Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ሶስት ዳይሬክተሮችን ጨምሮ አምስት ሰራተኞች በስልጠና ሰበብ 3 ሚሊየን ብር እንዲመዘበር አድርገዋል ተብለው ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ 1ኛ በሚኒስቴሩ የግዢና ፋይናንስ ዳይሬክተር አቶ አደፍርስ ደሳለኝ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢታንግ ከተማ የሰላምና ልማት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ኢታንግ ከተማ የሰላምና ልማት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር) እና በብልፅግና ፓርቲ የጋምቤላ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የማስፈጸም አቅም ግንባታን በማጠናከር የምክር ቤቱ ተልእኮ እንዲሳካ በትኩረት ይሰራል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር Shambel Mihret Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቦች እኩልነትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የሚያስችል የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ግንባታን በማጠናከር የምክር ቤቱ ተልእኮ እንዲሳካ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው ተመረጡ Shambel Mihret Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትውልድ ሀረጋቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዘው አሜሪካዊው አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው መመረጣቸው ተነገረ። ዴሞክራቶችን ወክለው በመጪው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩትን ካማላ ሀሪስ የዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ1 ሺህ 800 በላይ ተወካዮች በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት እንደሚሳተፉ ተገለጸ Shambel Mihret Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ከ1 ሺህ 800 በላይ ተወካዮች በአጀንዳ አሰባሰብ የምክክር መድረክ ላይ እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ በነገው እለት በሲዳማ ክልል እንደሚጀምርም ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ የሕዝብ ትስስርን በማጠናከር ክልሉን ማሳደግ እንደሚገባ አስገነዘቡ Shambel Mihret Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥላቻን በፍቅር፤ ጥርጣሬን በእምነት በመቀየር የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን በማጠናከር ክልሉን ማሳደግ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ "ከነሐሴ እስከ ነሐሴ" በሚል ርዕስ የክልሉን ምስረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ሀሰን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Shambel Mihret Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልል ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ በመገኘት የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኝቷል። አመራሮቹ በልዩ ወረዳው እየተከናወነ ያለውን የመኸር እርሻ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው Shambel Mihret Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት ታሪካዊ የምስረታ በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ክልሉ በሕዝቦች ነፃ ፍላጎትና ይሁንታ ፍጹም ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ ህዝበ ውሳኔ ነሐሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በአርባምንጭ ከተማ…