‘’የኢትዮጵያን ዘርፈ ብዙ አሸናፊነት ያንፀባርቃል’’ የተባለ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ በሀረር ከተማ ተከፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስለ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ ‘’የኢትዮጵያን ዘርፈ ብዙ አሸናፊነት ያንፀባርቃል’’ የተባለ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ በሀረር ከተማ ተከፈተ።
አውደ ርዕዩን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና…