Fana: At a Speed of Life!

ሲመንስ የሕክምና መሳሪያ አምራች ኩባንያ ለጤና ሚኒስቴር 10 የአልትራ ሳውንድ ማሽኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ ሲመንስ የሕክምና መሳሪያ አምራች ኩባንያ ለጤና ሚኒስቴር 10 አልትራ ሳውንድ ማሽኖችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በተካሄደው የርክክብ መርሐ ግብር ላይ በኢትዮጵያ የጀርመን  አምባሳደር ስቴፋን…

በአማራ ክልል የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

በአማራ ክልል የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

ኢትዮጵያ በአይ ኤም ኤክስ ፍራንክፈርት 2022 አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም ትልቅ የቱሪዝም መድረክ በሆነው አይ ኤም ኤክስ ፍራንክፈርት 2022 አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው። በቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ኮንቬንሽን ቢሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ…

ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ በቦንጋ ከተማ  እየተገነባ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ጎበኙ። ጉብኝቱ በክልሉ በግንባታ ሂደት የሚገኙ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም…

በአሶሳ ከተማ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መሰረተ ልማት ለመዘርጋት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ በሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መሰረተ ልማት መዘርጋት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በከተማዋ ያለውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት እጥረት እና…

በውጣ ውረድ ውስጥ አልፈው ውጤታማ ሥራዎችን ላከናወኑ ሴት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ሴቶች ማኅበር በዲጂታል ሚዲያ ዘመን በውጣ ውረድ ውስጥ አልፈው በርካታ ሥራዎችን ላከናወኑ ሴት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እውቅና ሰጠ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ  የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አለሚቱ…

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 200 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 200 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው ለ9ኛ ዙር በኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ክፍል በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐ…

ህግን በማስከበር ደረጃ መንግስት እየሠራ ያለውን ስራ እንደሚደግፉ የፓለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢን ሠላም በማስጠበቅና ህግን በማስከበር ደረጃ መንግስት እየሠራ ያለውን ስራ እንደሚደግፉ በደሴ ከተማ የሚገኙ ፓለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ምክክር ያካሄደ ሲሆን÷ የኢዜማ ፓርቲ…

በዘመናት የተገነባውን የህዝቦች መተማመን ለመናድ የሚደረጉ ጥረቶችን ኢትዮጵያውያን ሊያስተውሉ እና ሊያከሽፉ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመናት የተገነባውን የማኅበረሰብ ሐብት በመናድ በህዝቡ ውስጥ መተማመን እንዳይኖር የሚደረጉ ጥረቶችን ማኅበረሰቡ ቆም ብሎ አንዲያስተውል እና እንዲያከሽፍ ምሁራን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር የሆኑት አቶ ደጉ አስረስ÷ መንግስት…