ስፓርት በዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Shambel Mihret Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው በሉዛን ዳይመንድ ሊግ በ1 ሺህ 500 ሴቶች ውድድር ፣በ3ሺህ ሜትር ወንዶችና በ3ሺህ ሜትር ወንዶች መሰናክል ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ድሪቤ ወልተጂ የ1 ሺህ 500 የሴቶች ውድድርን ቀዳሚ ሆና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Shambel Mihret Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ በክልሉ በተጠቀሰው አካባቢ ትናንት በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት…
ስፓርት አትሌት ታምራት ቶላ ለችግረኛ ተማሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ስጦታ አበረከተ Shambel Mihret Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታምራት ቶላ በትውልድ አካባቢው ላሉ ችግረኛ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ መግዣና ለታዳጊዎች ስፖርት ማጠናከሪያ የሚሆን የ1 ሚሊየን ብር ስጦታ አበርክቷል፡፡ አትሌቱ ዛሬ በትውልድ አካባቢው ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሌልቱ ወረዳ ሚአዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው – አቶ አደም ፋራህ Shambel Mihret Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከተፈጥሮ ጋር እርቅ እንድናወርድ ያስቻለ ነው – አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) Shambel Mihret Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ከተፈጥሮ ጋር እርቅ እንድናወርድ ያስቻለ ነው ሲሉ የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርሐ -ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) በመላ ሀገሪቱ እየተካሄደ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሮች በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ Shambel Mihret Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች፣ የፌደራል ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ በሚገኘው የችግኝ ተካለ መርሐ-ግብር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ፡፡ በዚሁ መሠረት የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)፣ የገንዘብ ሚኒስትር…
ስፓርት ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ Shambel Mihret Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በሽኝት መርሐ-ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ አካል ጉዳተኞችን በስፖርቱ እኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቁ Shambel Mihret Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የአስፋልት መንገዶችና ሌሎች የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ÷ ዛሬ የልማት ፕሮጀክቶቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከቻይና ልዑካን ቡድን ጋር በልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Shambel Mihret Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼይ ሀይ ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር በኢንቨስትመንትና በልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸንድዬ፣ ሻደይ፣ አሸንዳ፣ ሶለል ሰሜን ኢትዮጵያን የሚያደምቃት ድንቅ የነሀሴ ወር ገፀ በረከቷ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Shambel Mihret Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸንድዬ፣ ሻደይ፣ አሸንዳ፣ ሶለል ሰሜን ኢትዮጵያን ይበልጥ የሚያደምቃት ድንቅ የነሀሴ ወር ገፀ በረከቷ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷…