ጤና በሶማሌ ክልል የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አበረታች ስራ መከናወኑ ተገለፀ Shambel Mihret Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሆስፒታሎችን በሕክምና መሳሪያዎች ለማጠናከርና የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አበረታች ስራ መከናወኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡ በክልሉ የሚገኙ ሆስፒታሎች የ2016 በጀት ዓመት ግምገማ እና የ2017 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው Shambel Mihret Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ በውይይቱ የክልሉ ም/ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የሰሜን ምሥራቅ እዝ ዋና አዛዣ ጄኔራል አሰፋ ቸኮልና በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ…
ስፓርት የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን ልዑክ አበረታቱ Shambel Mihret Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በፓሪስ በሚካሄደው ፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አበረታቱ፡፡ ወ/ሮ ሸዊት በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያን የወከሉ ስፖርተኞችን አቅም በፈቀደ መጠን በሽኝትም ሆነ በአቀባበል ወቅት…
ጤና ከሕንድና አሜሪካ ለመጡ የሕክምና በጎ ፍቃደኞች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ቀዶ ሕክምና እና ስልጠና ለሰጡ የሕንድ እና አሜሪካ በጎ ፍቃደኞች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ÷ኢትዮጵያ በክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የጤና ሥርዓቱን ለማሻሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት እና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በጋራ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የሚሆን የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግናፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የዘላቂ መሬት አያያዝ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም 2 የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ ዝግጅት ተጠናቀቀ Shambel Mihret Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ አብዱልቃድር ረሺድ÷ለአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ሀገር በቀልና ለቆላማ አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሴክተር ጉባዔ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የሴክተር ጉባዔ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከርዕሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋጤ ስርሞሎ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በቡድን 20 ሀገራት የእምነት ተቋማት ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው Shambel Mihret Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዛሬ በተጀመረው ዓለም አቀፉ የቡድን 20 ሀገራት የእምነት ተቋማት ፎረም የ2024 አመታዊ የምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በብራዚል እየተካሄደ በሚገኘው የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ Shambel Mihret Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሕንዷ ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ በዚህም ወደ ቸናይ ከተማ በሳምንት አራት ጊዜ በረራ ማድረግ እንደሚጀምር መገለጹን የአየር መንገዱ መረጃ…