Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ለውስብስብ ተልዕኮዎች የማይበገር ጠንካራ ዕዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ግዳጅና ተልዕኮውን በጀግንነት እየፈፀመ የመጣ ዕዝ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው የ2016 በጀት ዓመት የውይይት ማጠቃለያ ላይ…

ከተረጅነት ለመውጣት በሚደረገው ጥረት የሴፍትኔት ፕሮግራምን በሽግግር ራስን ለመቻል መጠቀም ይገባል- አምባሳደር ሽፈራው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተረጅነት ለመውጣት በሚደረገው ጥረት የሴፍትኔት ፕሮግራምን በሽግግር ራስን ለመቻል መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ገለጹ፡፡ በገጠር ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የተጋለጡ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የገበያ ዕድሎችን ማሳደግ እንደሚያስችል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የእሴት ሰንሰለትንና የገበያ ዕድሎችን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከኢትዮጵያ ወደ ሕንድ የሚላኩ የቅባት እህሎች፣ የጥራጥሬ እና የቡና ምርት የወጪ ንግድ…

ክልሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተካላ ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በዚህም የችግኝ መትከያ ቦታ እና የሚተከሉ ችግኞችን ዓይነት ልየታ መጠናቀቁን…

ተቋማቱ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና የገቢዎች ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ በማካሄድ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። ተቋማቱ ‘የምትተክል ሀገር፤ የሚያጸና ትውልድ’ በሚል እየተካሄደ በሚገኘው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተሳትፎ በማድረግ ችግኝ…

የፋይንቴክ ኩባንያዎች የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ኢንቨስመንት ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ ኢንቨስመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ኩባንያዎች (ፋይንቴክ) ገለጹ። የፋይናንስ ተቋማት ቴክኖሎጂ አቅራቢና አማካሪ ዓለም አቀፍ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2ኛ ዙር የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2ኛ ዙር "የትምህርት ለትውልድ" ንቅናቄ መድረክ በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው፣ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንዲሁም ሌሎች የሥራ ኃላፊዎችና…

በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዕቅድ እንዲሳካ ክልሎች ዝግጅት ማድረጋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘው በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዕቅድ እንዲሳካ የተለያዩ ክልሎች ዝግጅት ማድረጋቸውን ገለጹ። የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአካባቢ ጥበቃና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት…

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ትናንት ሌሊት ፍፃሜውን አግኝቷል። በውድድሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ፣ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትን አቶ ኢያሱ ወሰን ጨምሮ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ቡድን በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የልማት ስራዎችን እየጎበኘ ነው፡፡ በዞኑ በክላስተር የለማ ሰብል፣ በሰው ሰራሽ ዘዴ የእንሰሳት ማዳቀል ስራ፣ በማያ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች…