የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ጉባዔውን አጠናቀቀ Shambel Mihret Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ምርጫ ጊዜ 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን እና የአመራር ሽግሽግ በማጽደቅ ተጠናቋል። በዚሁ መሰረት አቶ ቻም ኡቦንግ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ፣ አቶ ባጓል ጆክ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የኢንቨስትመንት እድሎችና አማራጮች ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የንግድና ፋይናንስ ተቋም ቡድን ጋር በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የኢንቨስትመንት እድሎች እና አማራጮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ ባለሀብቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመልካ ቁንጡሬ ባልጪት የአርኪዮሎጂና ፓሊዮንቶሎጂ ሥፍራ በዩኔስኮ ተመዘገበ Shambel Mihret Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካ ቁንጡሬ ባልጪት የአርኪዮሎጂ እና ፓሊዮንቶሎጂ ሥፍራ በዓለም ቅርስነት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዝግቧል፡፡ በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 46ኛው የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክሩ ሁሉንም አካታችና አሳታፊ ባደረገ መልኩ እንዲከናወን ጥረት እየተደረገ ነው – ፕ/ር መስፍን አርአያ Shambel Mihret Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል እኩል አካታችና አሳታፊ ባደረገ መልኩ እንዲከናወን ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ተናገሩ። ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ የወንዞች ሀገር ናት! የተፋሰስ ምክር ቤትን በፀሀፊነት ከሚመሩት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደናል፡፡ በውይይታችንም… Shambel Mihret Jul 26, 2024 0
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅጣጫ መሰረት ተጎጂዎችን የመደገፍ ስራ እየተከናወነ ነው – አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር) Shambel Mihret Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት አቅጣጫ መሰረት በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከሰብዓዊ ድጋፍ ጀምሮ የመልሶ ማቋቋም ስራው በትኩረት እየተከናወነ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ለ2017 በጀት ዓመት ከ40 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ Shambel Mihret Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከ40 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ነው የ2017 በጀት ዓመት ጥቅል በጀት ላይ በመምከር በሙሉ ድምጽ ያጸደቀው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን በአደጋው ከተፈናቀሉት በተጨማሪ ስጋት ያለባቸው ከ6 ሺህ በላይ ዜጎች ድጋፍ ይሻሉ ተባለ Shambel Mihret Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን በአደጋው ተፈናቅለው እርዳታ ከሚሹት በተጨማሪ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ከ6 ሺህ በላይ ዜጎችድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰው ሰራሽ አስተውሎት ሀገራቸውን የሚያስጠሩ ባለተሰጥኦ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው- ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር ኢ/ር) Shambel Mihret Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ሀገራቸውን የሚያስጠሩ በርካታ ባለተሰጥኦ ወጣቶች እየተፈጠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የታዳጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ2017 በጀት አመት ከ33 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ አጸደቀ Shambel Mihret Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከ33 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ባካሄደው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ ነው ለ2017 በጀት ዓመት 33 ቢሊየን 652 ሚሊየን 116…