Fana: At a Speed of Life!

“አፋር ምድር ላይ 3.2 ሚሊዮን አመት እድሜ ያስቆጠረችው “ሉሲ” ከተገኘች ዘንድሮ 50 ዓመት ሞላት፡፡

ሉሲን በአማረኛ ድንቅነሽ ብለን እንጠራታልን፡፡ አፋሮች ደግሞ በቋንቋቸው‹‹ሄሎመሊ›› ይሏታል፡፡ ትርጉሙም ወደር የለሽ ቆንጆ ማለት ነው፡፡ ዛሬ የሉሲ ቅሪተ አካል የተገኘበትን 50ኛ ዓመት አስመልክቶ በተዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ ተገኝተናል፡፡ ሉሲ ለሀገራችን ቅርስና ቱሪዝም ማሳያ ሀብት…

የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በባህር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ዋና አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ÷በክልሉ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ…

ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ለኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከህብረተሰቡ ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር…

የቀን ክፉ ሙሉ ቤተሰቦቼን አሳጥቶኝ እርቃኔን ቀረሁ – ሠላምነሽ አስራት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰበት ቅጽበት ቤተሰቦቿን በሙሉ ያጣችው ሠላምነሽ አስራት የኢትዮጵያውያንን እገዛ ትፈልጋለች። ሠላምነሽ ኑሮዋ በሳውላ ከተማ ሲሆን ቤተሰቦቿ አሁን…

በይርጋጨፌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው መነሻውን ሞያሌ ያደረገና የአፈር ማዳበሪያ የጫነ ከባድ ተሽከርካሪ ከሞተር ሳይክል ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡ የትራፊክ አደጋው በይርጋጨፌ ወረዳ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ልየታ መድረክና ለሀገራዊ ምክክሩ ጉባኤ ተወካዮች ምርጫ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት እንደሚከናወን ተገለፀ፡፡ በሂደቱ በክልሉ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ወኪሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመንግስት አስፈጻሚ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ2017 በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለክልሉ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን ከ8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ባካሄደው ጉባዔ ለ2017 በጀት ዓመት 8 ቢሊየን 974 ሚሊየን 531 ሺህ 586 ብር…

የኢትዮጵያንና የሩሲያን ግንኙነት የሚመጥን የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር ፍላጎት መኖሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የሩሲያን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚመጥን የሩሲያ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር እንፈልጋለን ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከሩሲያ-አፍሪካ የኢኮኖሚ…