Fana: At a Speed of Life!

ባንኩ በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የገንዘብ ድጋፉ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች በግላቸው…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ክልል አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የዘንድሮው የ2017 በጀት ዓመት የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ“በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚካሄድ…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በጋምቤላ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው በሚኖረው ቆይታ የክልሉን የ2016 በጀት ዓመት የልማትና መልካም አስተዳደር እቅድ አፈጻጸም፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤትና የዋና ኦዲተር…

የኦሮሚያ ልዩ አዳሪና ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ፌስቲቫል መዝጊያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልዩ አዳሪ እና ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ፌስቲቫል መዝጊያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። ፌስቲቫሉ ፈጠራን ማበረታታት፣ የውድድር ስሜት መፍጠርና ተማሪዎችን በአንድ ማዕከል በማምጣት ልምድ እንዲቀያየሩ ማድረግን አላማ አድርጎ ላለፉት…

የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለሰላም አማራጭ የተከፈተው በር አሁንም የማይዘጋ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም አማራጭ የተከፈተው በር አሁንም የማይዘጋ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገልጿል፡፡ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው÷ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ዘርፈ ብዙ…

ሀገራዊ ምክክሩ ለዘላቂ ሰላም ወሳኝ በመሆኑ የነቃ ተሳትፎ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ለኢትዮጵያ መጻኢ ዕድል ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን በመገንዘብ ሕብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ኮሚሽኑ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ የሕብረተሰብ…

መንግስት በመሬት ናዳው ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች አስፈላጊውን የመልሶ ማቋቋም ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት ናዳ ለተጎዱ ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ አደጋውን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽነው አገልግሎት…

በመሬት ናዳ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎቻችንን መልሶ ለማቋቋም ፤የጉዳቱን ሰለባዎች ለመርዳት መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ያደርጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ…

የክልሉ መንግስት በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በክልሉ ጎፋ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ ምክንያት የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋምና ለመደገፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ቀበሌ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ቀበሌ በደረሰ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷"በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ…