የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት አባቶችና የከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት አባቶችና የከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ኮንፈረንስ ''የሐይማኖት ተቋማችን ለዘላቂ ሰላማችን'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በኮንፈረንሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2017 የፌደራል መንግሥት በጀት በጥንቃቄ እንዲመራ ምክር ቤቱ አሳሰበ Shambel Mihret Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት በጀት ለታለመለት ዓላማ ስለመዋሉ እና የሕዝብ ተጠቃሚነትን ስለማረጋገጡ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል አለ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2017 በጀት አመዳደብና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሶማሊያ መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠል ተስማሙ Shambel Mihret Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መልካም ጉርብትናን እና ቀጠናዊ መረጋጋትን ከግምት በማስገባት መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ መንግስት አመቻቺነት የተካሄደውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የአሰራር ስርዓት ደንብን አፀደቀ Shambel Mihret Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የአሰራር ስርዓት ደንብ ለምክር ቤቱ ጉባኤ ቀርቦ በአሰራር ስርዓቱ ላይ ተጨማሪ ሀሳቦችንና ግብአቶችን በማከል አጽድቋል። የምክር ቤቱ ስድስተኛውን የፓርላማ ዘመን፣ ሦስተኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 747 ተማሪዎችን አስመረቀ Shambel Mihret Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በክረምት፣ በማታና በርቀት መርሐ ግብር በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 747 ተማሪዎች አስመረቀ። ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 22ቱ በሶስተኛ ዲግሪ፣ 253 በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም 1 ሺህ 471 ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሥራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ልዑክ በኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ሞተራይዝድ ሻለቃን ጎበኘ Shambel Mihret Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ልዑክ በኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ሞተራይዝድ ሻለቃን ጎብኝቷል፡፡ በኬኒያ ናይሮቢ ከሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ቢሮ የተውጣጣ ልዑክ ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የምታዋጣውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያን ጎበኙ Shambel Mihret Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ የሚገኘውን የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያ ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ…
ቴክ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና ብሄራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና ብሄራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ አላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡ በዚሁ ወቅት በለጠ ሞላ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ Shambel Mihret Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ፣ አህመድ ረሺድ (በራስ ላይ) እና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም መቻል ለዋንጫ የሚያደርገውን ፉክክር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ አስከፊ ጦርነት ይጠብቃታል – ኢራን Shambel Mihret Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ከባድ አጸፋዊ እርምጃ ይጠብቃታል ስትል ኢራን አስጠነቀቀች፡፡ ኢራን ይህንን ያለችው እስራኤል በሊባኖስ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎችላይ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ ዝግጁ ነኝ…