ስፓርት በአርባምንጭ ከተማ የፊፋንና ካፍን ደረጃ የጠበቀ ስታዲየም ሊገነባ ነው Shambel Mihret Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፊፋን እና የካፍን ደረጃ የጠበቀ ስታዲየምና የሕዝብ በዓላት ማክበሪያ በአርባምንጭ ከተማ ሊገነባ ነው። “ሲሲሲሲ” የተሰኘው የቻይና ተቋራጭ እና “ስታድያ’ የምህንድስና ሥራዎች አማካሪ አክሲዮን ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር…
ስፓርት የሸነን አፍሪካ አህጉር አቀፍ የፋሽን፣ የቱሪዝምና ስፖርት ፌስቲቫል ተጠናቀቀ Shambel Mihret Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው አህጉር አቀፍ የፋሽን፣ የቱሪዝም እና የስፖርት ፌስቲቫል ለተከታታይ 3 ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተጠናቅቋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳን ጨምሮ የዘርፉ ሚኒስትር ዴዔታዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቆይታችን አስደሳችና ሀገሪቱም በፈጣን ለውጥ ላይ መሆኗን የተገነዘብንበት ነው – የናይጄሪያ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋቾች Shambel Mihret Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቆይታችን አስደሳች እና ሀገሪቱም በፈጣን ለውጥ ላይ መሆኗን የተገነዘብንበት ነው ሲሉ የናይጄሪያ የቀድሞ ታላላቅ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ተናገሩ፡፡ የቀድሞ የናይጄሪያ የእግር ኳስ ኮከብ ንዋንኩ ካኑን ጨምሮ የቀድሞ የአህጉሪቱ ታላላቅ…
ስፓርት በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት Shambel Mihret Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን አቀባበል ተደርጎለታል። በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 5 ወርቅ፣ 4 የብርና 1 የነሐስ ሜዳልያ በማግኘት አጠናቅቃለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል የሚሳተፉ እንግዶች አዲስ አበባ ገቡ Shambel Mihret Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል የሚሳተፉ የክብር እንግዶች አዲስ አበባ ገብተዋል። የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ሳምንት ከነገ ጀምሮ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ በፌስቲቫሉ የውጭ ሀገራት የእግር ኳስ…
ስፓርት የማንችስተር ዩናይትድ የቀድሞ ኮከብ ተጫዋች ሉዊስ ናኒ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው Shambel Mihret Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድንና የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የነበረው ሉዊስ ናኒ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ የመቻል ስፖርት ክለብ አስታወቋል፡፡ ሉዊስ ናኒ የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ በክብር እንግድነት ለመታደም ነው ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ ጥራት ያለው አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰራ መቆየቱን ገለጸ Shambel Mihret Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት ዓመታት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ የላቦራቶሪ አቅም በመገንባት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰራ መቆየቱን ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ "የምዕተ-ዓመት…
ቢዝነስ በሶማሌ ክልል ከ12 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Shambel Mihret Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት 12 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል። ቢሮው ለታክስ አምባሳደሮች ባዘጋጀው የእውቅና መርሐ ግብር ላይ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን እንዳሉት÷ለተመዘገበው የላቀ ውጤት የታማኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለተመለሱ የተሃድሶ ስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለተመለሱ የሰላም ተመላሾች የተሃድሶ ስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አሻዲሊ ሃሰን÷ በኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር ሳቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) Shambel Mihret Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመናት ዓለምን ያስደነቀው የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ሲሸልስ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር እና የአፍረካ ህብረት ቋሚ…