የሀገር ውስጥ ዜና ለሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር ለመሾም 213 ሴት ዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ቀረበ Shambel Mihret May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር ለመሾም በተሰጠው ጥቆማ 213 ሴት ዕጩዎች መጠቆማቸውን ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነርን ለመሾም የተቋቋመው ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው 480 ተጠቋሚዎች መመዝገቡን አስታወቀ Shambel Mihret May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ አፈፃፀም ሪፖርትና ዝርዝር የምልመላ መስፈርቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ9 ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያለፉት ዘጠኝ ወራት የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች የአመራር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከነገ ጀምሮ የመንግሥት የሥራ ሠዓት ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ተገለጸ Shambel Mihret May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙቀት መጠኑ እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ ከነገ ጀምሮ የመንግሥት የሥራ ሠዓት ወደ መደበኛው የሥራ ሠዓት እንደሚመለስ የጋምቤላ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ የሙቀት መጠኑ እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ ለሥራ ምቹ ሁኔታ ስለተፈጠረ የክልሉ የሥራ ሠዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ መወያየቱን ገለጹ Shambel Mihret May 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ በዛሬው ዕለት መምከሩን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና 230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Shambel Mihret May 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እንዲሁም በኦማን የሚገኙ 1 ሺህ 590 ኢትዮጵያውያንን ዛሬና ሐሙስ በሚደረጉ ሥድስት በረራዎች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና እና ኮንጎ ኪንሻሳ መካከል የአየር ትራንስፖርቱን ለማሳለጥ ያለመ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret May 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንጎ ኪንሻሳ የትራንስፖርትና ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አማካሪ ሙሴንጌዚ ኪታሳ የተመራ የአቪዬሽን ልዑክ ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አመራሮች ጋር የአየር ትራንስፖርቱን ለማሳለጥ ያለመ ምክክር አካሂዷል፡፡ በምክክራቸውም ለሁለቱ ሀገራት…
ቴክ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ለመገንባት እየተሰራ ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Shambel Mihret May 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 25ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የነገዋ የሴቶች የተሀድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ሰልጣኞች ጋር የትንሳኤ በዓልን አከበሩ Shambel Mihret May 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የነገዋ የሴቶች የተሀድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ሰልጣኞች ጋር የትንሳኤ በዓልን አክብረዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እና አበባ የማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀላባ ዞን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ Shambel Mihret May 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን በተከሰተ ከባድ የጎርፍ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ በዞኑ ዌራ ዲጆ ወረዳ ትናንትና የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ የአምስት ሰዎች ማለፉን የዞኑ አስተዳደር ገልጿል፡፡…