Fana: At a Speed of Life!

በግንባታው ዘርፍ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት የባለሙያዎች የብቃት ምዘና ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታው ዘርፍ የሚስተዋሉ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት በቀጣይ ዓመት የባለሙያዎች የብቃት ምዘና እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ዘርፉ በርካታ ችግሮች ቢኖሩበትም÷ ጥራት፣ ፕሮጀክቶችን በጊዜ አለመጨረስና…

የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በማላዊ የጤና ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በማላዊ የጤና ሚኒስትር ሃሲና ዳውድ ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር የጋራ ውይይት አካሄዱ። የሥራ ሀላፊዎቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ በኤችአይቪ፣ በቲቢ እና ሞትን በመቀነስ ረገድ የተመዘገቡ ውጤቶች…

ዓለም አቀፉ የዲጂታል ማዕቀፍ የአፍሪካን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ ሊዘጋጅ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዲጂታል ማዕቀፍ የአፍሪካን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ ሊዘጋጅ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ይሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ማዕቀፍ ረቂቅ ሰነድ…

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት የብድር መጠን 2 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት የብድር መጠን 2 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር መድረሱን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ። በአይካፒታል አፍሪካ ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው 7ኛው የምስራቅ አፍሪካ አመታዊ…

የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ መካሔድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ዓመታዊ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ለ7ኛ ጊዜ በሚካሄደው የፋይናንስ ጉባኤ÷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን ጨምሮ የባንክ ሀላፊዎች፣ የኢንሹራንስ ተቋማት ተወካዮችና የፋይናንስ ዘርፍ ተዋናዮች…

በአዳማ ከተማ በአፈር መደርመስ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ለሕንፃ ግንባታ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ በነበሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ የሁለት ሰራተኞች ህይወት ማለፉን የከተማው ዋና ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በመምሪያው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት÷አደጋው…

የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ኤክስፖ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ኤክስፖ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ማነቆዎች በመፍታት ኢትዮጵያን ተቀዳሚ የኢኮኖሚ ምንጭ ለማድረግ ወደ ተግባር የገባው የኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ኤክስፖ 2016 በሚሊኒየም አዳራሽ…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ኩባንያዎች ለሀገር ውስጥ ገበያ ምርት እንዲያቀርቡ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ኩባንያዎች 50 በመቶ ምርታቸውን ለሀገር ውስጥ ገበያ እንዲያቀርቡ መፈቀዱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)÷ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን…

የጃፓኑ የሕትመት ፋብሪካ በኢትዮጵያ የማምረት ሥራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የሕትመት ፋብሪካ ቶፓን ግራቪት በኢትዮጵያ የማምረት ሥራ ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ኩባንያው በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገነባው ፋብሪካ ከፍተኛ ጥራት እና ሚስጢራዊ የመለያ ዘዴ የሚኖራቸውን ሕትመቶች እንደሚያመርት ተገልጿል።…

ፈጣን የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት ለመዘርጋት እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ዲፖ ግንባታንና የማጓጓዣ አማራጭን በማስፋት ፈጣን የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት ለመዘርጋት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ገለጸ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሳህረላ አብዱላሂ÷ በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም የተጀመረው…