ጊዜው የሚጠይቀውን መስዋዕት ሁሉ ከፍለን የራሳችንን ታሪክ ልንፅፍ ይገባል – ምክር ቤቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወረስነውን ታሪክ እየተናገርን የምንኖር ብቻ ሳንሆን ጊዜው የሚጠይቀውን መስዋዕት ሁሉ ከፍለን የራሳችንን ታሪክ በደማቁ ልንፅፍ ይገባል ሲል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስገነዘበ፡፡
ምክር ቤቱ ለ83ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን…