Fana: At a Speed of Life!

የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን በርካቶች እየተቀላቀሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነውን የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን በርካቶች እየተቀላቀሉ ነው። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና…

በኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ተመርቶ ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ። ምርታማነታቸው ከፍተኛ የሆኑና በሽታን መቋቋም የሚችሉ ከ20 በላይ የሰብል ዓይነቶች ምርጥ ዘር እያመረተ…

የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዘመዴነህ ንጋቱ ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዘመዴነህ ንጋቱ ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄን መቀላቀላቸውን አስታወቁ። የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዘመዴነህ ንጋቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነው “ጽዱ ጎዳና-…

ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ዳያስፖራው በጤና ልማት ላይ አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ዕድል ፈጥሯል- አለማየሁ ገብረማርያም (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄ ዳያስፖራው በህብረተሰብ ጤና ልማት ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ የሚያስችለውን ዕድል የፈጠረ አጋጣሚ ነው ሲሉ በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህርና የህግ ባለሙያው አለማየሁ ገብረማርያም (ፕ/ር) ገለጹ።…

የኮምፒውተር ቫይረሶችን እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምፒውተር ቫይረሶች የሚጠቀሙበት ኮምፒውተር ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ሰርጎ በመግባት መጠነ ሰፊ ጉዳቶችን ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ጉዳቱን ለመከላከል ምን ማድረግ ይገባል? 1.የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር መጠቀም፡- ትክክለኛ የጸረ-ቫይረስ…

የወባ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የባለድርሻ አካላት አጋርነት ወሳኝ ነው – ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሁሉም ባለድርሻ አካላት አጋርነት ወሳኝ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ፡፡ "ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የወባ ማስወገድ ትግበራን እናፋጥን” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ…

የስራ ፈጠራን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የስራ ፈጠራና ስታርትአፕን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ ኢኒሼቲቩ በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አነሳሽነት በአፍሪካ በተለይ ኢንቨስትመንትን፣ ስራ ፈጠራንና ስታርትአፕን ለመደገፍ የሚሰራ ነው።…

ባህላዊ የእርቅና የሽምግልና ስርዓቶችን ለሚስተዋሉ ግጭቶች መፍትሔ ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ የእርቅና የሽምግልና ስርዓቶችን በማልማት ለሚስተዋሉ ግጭቶች መፍትሔ እንዲሆኑ ለማድረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባው የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመላክቷል፡፡ የህዝብ…

አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍና ጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ-መንግስትና ሕገ-መንግስት ሥርዓት ላይ…

በሪጅኑ በተፈፀመ ሥርቆት 2 የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች መውደቃቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለገጣፎ - ቃሊቲ በተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ ስርቆት ሁለት የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎች መውደቃቸውን የማዕከላዊ አንድ ሪጅን አስታወቀ፡፡ የሪጅኑ የማስተላለፊያ መስመርና ፋይበር ኦፕቲክስ…