የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ዘላቂ ሠላምን ለማጽናት የባለድርሻ አካላት ቅንጅትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ Shambel Mihret Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘላቂና አዎንታዊ ሠላምን ለማጽናት የባለድርሻ አካላትን ቅንጅት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ፀጥታ ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ 90 ቀናት የትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር የሙስና ወንጀል ለተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በስር ፍ/ቤት የተሰጠ ዋስትና ፀና Shambel Mihret Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል ለተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በስር ፍ/ቤት የተሰጠውን ዋስትና አፀና። ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹ ከሀገር እንዳይወጡ እግድ እንዲጣል ትዕዛዝ ሰጥቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በመስኖ የሚለማ 10 ሚሊየን ሄክታር መኖሩ ተመላከተ Shambel Mihret Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 10 ሚሊየን ሄክታር በመስኖ መልማት የሚችል መሬት እንዳላት በጥናት መለየቱን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ የሚኒስቴሩን የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤልሳልቫዶር ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ልትከፍት ነው Shambel Mihret Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤልሳልቫዶር በአፍሪካ ሁለተኛ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ለመክፈት መወሰኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኤልሳልቫዶር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤሌክሳንድራ ሂል ቲኖኮ የተመራ ልዑክ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወጣቶችን በማብቃት 2 ሚሊየን አዳዲስ ሥራዎችን ለመፍጠር አቅዳለች- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Shambel Mihret Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርትን ተደራሽ በማድረግ ብሎም ወጣቶችን በማብቃት ኢትዮጵያ 2 ሚሊየን አዳዲስ ሥራዎችን ለመፍጠር አልማለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፉ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍትህ ስርዓቱን ለማንቃት የዜጎችን ተሳትፎ ማጎልበት ይገባል- አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ Shambel Mihret Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ስርዓቱን ለማንቃትና የህግ የበላይነትን ለማስከበር የዜጎችን ተሳትፎ ማጎልበት እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ ተናገሩ። በአማራ ክልል የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ጥምር ኮሚቴ በጎንደር ከተማ ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ የልማት ሥራዎች በችግር ውስጥ ሆኖ አመርቂ ሥራ መሥራት እንደሚቻል ያሳያሉ – አቶ አደም ፋራህ Shambel Mihret Apr 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ የልማት ሥራዎች በችግር ውስጥ ሆኖ አመርቂ ሥራ መሥራት እንደሚቻል ያሳያሉ ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማእከል ሀላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ Shambel Mihret Apr 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቋል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ደሴ ገባ Shambel Mihret Apr 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ የልማት ስራዎችን ለመመልከት ደሴ ከተማ ገብቷል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ በከተማዋ በሚኖረዉ ቆይታ ትልልቅ የልማት ስራዎችን ተመልክቶ ለተጨማሪ ልማት ግብዓት የሚኾኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” የከተማ ውበትን በመጨመር ጤናማ አካባቢን የሚፈጥር ነው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Apr 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ተግባር ነዋሪዎችን በሚያሳፍር መልኩ በየመንገዱ ከመፀዳዳት ይልቅ፣ የከተማ ውበትን በሚጨምር መልኩ ጤናማ አካባቢን ለመፍጠር የሚያስችል ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ…