ቴክ የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል የብሪክስ አባል ሀገራት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ Shambel Mihret Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኖሎጂ እድገትን ተከትሎ እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት ለመከላከል የብሪክስ አባል ሀገራት በትብብርና በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ። 10ኛው የብሪክስ የ“ወርኪንግ ግሩፕ” ስብሰባ ሁሉም የብሪስክስ አባል ሀገራት የዘርፉ ሃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ኢንቨስትመንትን በቀላሉ መሳብ የሚያስችል የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ጸደቀ Shambel Mihret Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ኢንቨስትመንትን በቀላሉ ለመሳብ፣ የአምራች ዘርፉን ለማበረታታት እና የውጭ ንግድ አቅምን ለማሳደግ የሚያስችል የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ ወቅት የጎርፍ አደጋ ይከሰትባቸዋል በተባሉ አካባቢዎች የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ Shambel Mihret Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ ወቅት ናዳና የጎርፍ አደጋ ሊከሰት ይችላል ተብለው በተለዩ 148 ቀበሌዎች የክልሉ መንግስት የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ገለጸ፡፡ የክልሉን የ100 ቀን ዕቅድ ሂደት በተመለከተ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የአጋር አካላት ድጋፍ ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ Shambel Mihret Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርናው ዘርፍ ከጃፓን መንግሥትጋር በትብብር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ከሆኑት ሂሮ ሺባታ ጋር መክረዋል፡፡ በምክክራቸውም በሩዝ፣ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም ቡና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Shambel Mihret Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ አራት…
ቴክ ዊንጉ አፍሪካ በኢትዮጵያ የገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ መመዘኛ በማሟላቱ የምስክር ወረቀት አገኘ Shambel Mihret Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዊንጉ አፍሪካ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ በኢትዮጵያ የገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ የመመዘኛ መስፈርቶችን በማሟላት የምስክር ወረቀት አገኘ። ዓለም አቀፍ ምዘና ሲደረግለት ቆይቶ የ”ቲር” 3 ደረጃን በማሟላት የምስክር ወረቀት ያገኘው ማዕከሉ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2 ዓመት ሕጻንን በመጥለፍ ወደ ሱሉልታ ከተማ በመውሰድ ደብቃ የተያዘችው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለች Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለት ዓመት ሕጻንን በመጥለፍ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ ከተማ በመውሰድ ደብቃ ተይዛለች የተባለችው ተከሳሽ ጥፋተኛ ተባለች። በቤት ሰራተኛነት በምትሰራበት ቤት ውስጥ ሶሊያና ዳንኤል የተባለች ሕጻንን ደብቃ በተያዘችው ተከሳሽ ላይ በሰባት ተደራራቢ…
ቢዝነስ በመዲናዋ 108 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 108 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አደም ኑሪ እንደገለጹት÷ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 109 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 108…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት ያደረገ ‘አስተውሎት’ የተሰኘ ፊልም ተመረቀ Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ‘አስተውሎት’ የተሰኘ ፊልም በዛሬው እለት ተመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርአቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በበልግ ወቅት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች ይለማል ተባለ Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች የማልማት ሥራ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹና ሌሎች የክልሉ መንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የዘንድሮ…