የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ዋና ጸሃፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙስሰላም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በድርጅቱ መካከል ትብብርን የበለጠ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ እንዲሁም ከደቡባዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጠየቁ Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱና የኢትዮጵያን የወጪ ምርቶችን እንዲገዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጠየቁ፡፡ ጃፓን በሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን አዘጋጅነት በተካሄደው የኢትዮ-ጃፓን የንግድና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተመሰረተ Shambel Mihret Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምስረታ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሂዷል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ቀይ መስቀል ሰው ተኮር ሥራዎችን በሰብዓዊነት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ምክትል ኮሚሽነር ዕጩ ጥቆማ መቀበል ተጀመረ Shambel Mihret Apr 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ ከዛሬ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናት ሰብዓዊ መብት ምክትል ኮሚሽነር እጩ መጠቆም እንደሚችል ተገለጸ። ኮሚሽኑ የሴቶችና ሕፃናት ምክትል ኮሚሽነር ሥራ መልቀቃቸውን ተከትሎ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተወጣጡና…
የሀገር ውስጥ ዜና የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አመራሮች የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ Shambel Mihret Apr 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አመራሮች የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴን መጎብኘታቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በኮርፖሬሽኑ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች አተገባበርና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ አባቶች የአረጋውያን ማቆያና የሕፃናት ሕክምና ማዕከላትን ጎበኙ Shambel Mihret Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ አባቶች በአዲስ አበባ የተመረጡ የአረጋውያን ማቆያ እና የህፃናት ሕክምና ማዕከላትን ጎብኝተዋል። በመርሃ-ግብሩ የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች የኢትዮ-ኢስታንቡል ጠቅላላ ሆስፒታል ጎብኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በሻሸመኔ ክላስተር የተሳታፊዎች ልየታ እያካሄደ ነው Shambel Mihret Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ክላስተር በምክክር ሂደቱ የሚሳተፉ የማህበረሰብ ክፍሎች ልየታ እያካሄደ ነው። በክልሉ በአራት ክላስተሮች ተከፋፍሎ የተሳታፊ ልየታ ስራ እየተካሄደ ሲሆን÷ እስካሁን በ282 ወረዳዎች 5 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተገነባው የተቀናጀ የልማት ስራ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Shambel Mihret Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ እንጦጦ አካባቢ የተገነባውን የጉለሌ የተቀናጀ የልማት ስራን በዛሬ እለት በማስመረቅ ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ፕሮጀክቶቹ በዋነኛነት በአካባቢው እንጨት ከጫካ በመልቀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በባዝል ከተማ ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በስዊዘርላንድ 3ኛው የዓለም ዓቀፍ የትብብር መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆን÷ ከዚህ ጎን ለጎንም በስዊዘርላንድ ነዋሪ ከሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ Shambel Mihret Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ። በዛሬው ዕለት እየተመረቁ ያሉ ተማሪዎች 778 ሲሆኑ÷ ከዚህ ውስጥ 26 በሶስተኛ ዲግሪ፣ 350 በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ትምህርታቸውን የተከታተሉ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…