የሀገር ውስጥ ዜና በረመዳን ወር የታየው አብሮነት ሊጠናከር ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Shambel Mihret Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሲከበር የእምነቱ ተከታዮች በየአካባቢያቸው የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ለሚከበረው 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝበ ሙስሊሙ መልካም ተግባሩን ከፆም ውጪ ባሉ ጊዜያትም ሊያጠናክር ይገባል – አቶ ሙስጠፌ መሐመድ Shambel Mihret Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ በረመዳን ፆም ወቅት ያከናወነውን መልካም ተግባር ከፆም ውጪ ባሉ ጊዜያትም ሊያጠናክር እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለእስልምና እምነት ተከታዮች የ1 ሺህ 445ኛው የኢድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር መልካምነትን በይበልጥ በማጽናት እንዲሆን ተጠየቀ Shambel Mihret Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ በረመዷን ወር በመደጋገፍ እንዳሳለፈው ሁሉ የዒድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብርም መልካምነትን በይበልጥ በማጽናት እንዲሆን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጠየቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-ፈጥር በዓል የመተሳሰብ፣ የመጠያየቅ፣ የመረዳዳትና የአብሮነት በዓል ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ Shambel Mihret Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-ፈጥር በዓል የመተሳሰብ፣ የመጠያየቅ፣ የመረዳዳትና የአብሮነት በዓል መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ 1 ሺህ 445ኛውን የዒድ-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን…
ቢዝነስ በአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለገበያ ከቀረበ ምርት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ Shambel Mihret Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት በአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሀገር ውስጥ ገበያ ከቀረበ ምርት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኩ ተኪ ምርቶችን በማምረት ለውጭ ምንዛሬ ይወጣ የነበረን ከ19…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ ፖሊስ አስታወቀ Shambel Mihret Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሺህ 445 ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን ክብረ በዓል ጋር ተያይዞ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በመሆኑም የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከብር የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ Shambel Mihret Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታውቋል፡፡ ግብረ-ኃይሉ የኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ጥሪ አቀረቡ። በህንድ ሙምባይ ከተማ የእስያ አፍሪካ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ያዘጋጀው ስድስተኛው ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ Shambel Mihret Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ900 በላይ ስታርት አፖች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይ በሣይንስ ሙዚየም ተከፈተ። ለሦስት ሣምንታት በሚቆየው ዐውደ-ርዕይ ላይ÷ የመጀመሪያ ደረጃ፣ የመጀመሪያ ደረጃን የተሻገሩ እና ወደገበያ የመቀላቀል ደረጃ ላይ የደረሱ…
ስፓርት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Shambel Mihret Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን፣ ማድሪድ እና ዴጉ ከተሞች በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በበርሊን በተካሄደው የሴቶች የግማሽ ማራቶን ውደድር አትሌት ሙላቷ ተክሌ ርቀቱን 1 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በማጠናቀቅ ስታሸንፍ÷ በዚሁ…